የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስር ዐቢይ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን ችግኝ ተከሉ Tibebu Kebede Aug 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በመሆን በመነን የልጃገረዶች አዳሪ ትምህርት ቤት በመገኘት ከትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ጋር ችግኝ ተክለዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀንበር 2 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር በተለያዩ…
Uncategorized በአለም የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 18 ሚሊየንን ተሻገረ Meseret Awoke Aug 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዙሪያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 18 ሚሊየንን መሻገሩ ተገለጸ፡፡ በአለም ዙሪያ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ የመጣው የኮሮና ቫይረስ እስካሁን በህክምና የተረጋገጡ ብቻ 18 ሚሊየን 42ሺህ 795 ሰዎችን ይዟል፡፡ ከእነዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበበ በአንድ ጀንበር 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ችግኝ ተተከለ Meseret Awoke Aug 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀንበር 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ችግኝ መተከሉን ኢንጅነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። በዚህ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ1 ሚሊየን በላይ የከተማ ነዋሪዎች መሣተፋቸውን ምክትል ከንቲባው በሰጡት መግለጫ ላይ ገልፀዋል። በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአንድ ወር የሚቆይ የኮሮና ቫይረስ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ ዘመቻ ይፋ ተደረገ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ ወር የሚቆይ የኮሮና ቫይረስ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ ዘመቻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ይፋ ተደርጓል። በዘመቻው በነሀሴ ወር የመጀመሪያው 2 ሳምንታት 200 ሺህ ዜጎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ይደረግላቸዋል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 18 ሺህ ተጠግቷል Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ7 ሺህ 358 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 469 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 17 ሺህ 999…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ሙሉ አካልን በፀረ-ተሕዋስ ኬሚካል የሚያፀዳ መሣሪያ ተረከበ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሙሉ አካልን በፀረ-ተሕዋስ ኬሚካል የሚያፀዳ መሣሪያ ተረከበ። መሣሪያው ሙሉ በሙሉ በአገር ውስጥ የተሰራ ሲሆን÷ ሙሉ አካልን በፀረ ተህዋስ ከማጽዳት በተጨማሪ የሙቀት መለኪያም የተገጠመለት ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ዳኞች የጋራ መኖሪያ ቤት ተመረቀ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ750 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፌዴራል ዳኞች የጋራ መኖሪያ ቤት ተመረቀ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ÷ አገራችን የፍትህ ስርዓትን ሙሉ በሆነ መልኩ ለማስፈን…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍርድ ቤት ውሎ ዘገባ ህብረተሰቡ ተገቢና ሚዛናዊ መረጃ ሊቀርብለት እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በፍርድ ቤት ውሎ ዘገባ ህብረተሰቡ ተገቢና ሚዛናዊ መረጃ ሊቀርብለት እንደሚገባ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ገለፁ። የችሎት ዘገባ የሙያ ስነምግባርን እና ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማስቻል በተዘጋጀ የውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎንደር ዞን በ257 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ተቋማት ተመረቁ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ከ257 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ ። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የክልሉ ብልፅግና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳን አንድ ግድብ ተደርምሶ 600 ቤቶች ወደሙ Tibebu Kebede Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐሌ 25 ፡ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ብሉ ናይል ግዛት የሚገኝ አንድ ግድብ ተደርምሶ 600 ቤቶችን ማውደሙ ተገለፀ። የሱዳን መገናኛ ብዙሃንን ዋቢ አድርጎ ሲ ጂ ቲ ኤን እንደዘገበው ቦት የተባለው ይህ ግድብ 6 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ ውሃን የያዘ ነበር። ድንገት በግድቡ ላይ…