እጅን በሚገባ በመታጠብ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በአግባቡ በመጠቀም ኮሮናን መከላከል ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ሐሌ 25 ፡ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እጅን በሚገባ በመታጠብ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በአግባቡ በመጠቀም ኮሮናን መከላከል እንደሚገባ አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገር ደረጃ ኮቪድ19ን የመከላከል እርምጃዎችን ቀደም ብለን መጀመራችንን…