የአረፋ በዓልን ስናከብር ራሳችንን ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ በመጠበቅ ሊሆን ይገባል- ጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ-አልአድሃ በዓልን ሲያከብር ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ከሆነው የኮሮናቫይረስ ራሱን በመጠበቅ ሊሆን እንደሚገባ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ አሳሰቡ።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በነገው ዕለት የሚከበረውን የአረፋ…
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልእክት…
የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች 1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አደሀ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳም የእንኳን…
በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 9 ሺህ 786 የላብራቶሪ ምርመራ 805 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 16 ሺህ 615 መድረሱንም የጤና…
በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር እስካሁን ከእቅዱ 83 በመቶ መከናወኑ ተገለፀ
https://www.youtube.com/watch?v=DAW9xA7jkpw
የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ ፡፡
ስምምነቱ የተፈረመው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት…
ፕሬዚዳንት ዶናልት ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲራዘም ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ህዳር ላይ የሚካሄደው የ2020 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዲራዘም ጠየቁ።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ምርጫው እንዲራዘም የጠየቁት፥ በፖስታ አማካኝነት የሚደረግ ምርጫ ለማጭበርበር አመቺ በመሆኑ እና ተአማኒ የሆነ…