ዓለምአቀፋዊ ዜና ሆንግ ኮንግ ምርጫዋን አራዘመች Feven Bishaw Jul 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሆንግ ኮንግ በመጪው መስከረም ልታካሂደው የነበረውን የፓርላማ ምርጫ አራዘመች፡፡ ሆንግ ኮንግ በኮሮናቫይረስ መስፋፋት ምክንያት በመጪው መስከረም ሊካሂድ የታቀደውን የፓርላማ ምርጫ ማራዘሟ ታውቋል፡፡ ምርጫውም ለአንድ ዓመት መራዘሙ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ታሪካዊ ዳራ ላይ ያተኮረ መድረክ በጎንደር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Jul 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን አስተዳደር እና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ትብብር በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ታሪካዊ ዳራ ላይ ያተኮረ ውይይት በጎንደር እየተደረገ ነው፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አስራት አፀደወይን በውይይቱ መክፈቻ ላይ ስለሁለቱ ሃገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ እናቶችን ልጆቻቸውን ጡት ከማጥባት እንደማያግዳቸው ተገለፀ Feven Bishaw Jul 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እናቶችን ልጆቻቸውን ጡት ከማጥባት እንደማያግዳቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። 28ኛው ዓለም ዓቀፍ ጡት የማጥባት ቀን ከሐምሌ 25 እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም ”ለአገር ጤና ጡት ማጥባትን እንደግፍ” በሚል መሪ ሃሳብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፈረንሳይ ጠቅላላ የሃገር ውስጥ ምርት እድገት በፈረንጆቹ 2020 ሁለተኛ ሩብ አመት በ13 ነጥብ 8 በመቶ ቀንሷል Tibebu Kebede Jul 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ጠቅላላ የሃገር ውስጥ ምርት እድገት በፈረንጆቹ 2020 ሁለተኛ ሩብ አመት በ13 ነጥብ 8 በመቶ መቀነሱን የሃገሪቱ ብሄራዊ ስታቲስቲክስ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ወቅታዊው የኮሮና ቫይረስ ለሃገር ውስጥ ምርት እድገቱ መቀነስ ምክንያት…
ቢዝነስ ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ Tibebu Kebede Jul 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ የሥጋ እና የወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍጋኒስታን በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ 17 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል Tibebu Kebede Jul 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ በጥቂቱ 17 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ የቦምብ ፍንዳታው ሎጋር በተባለው ግዛት አስተዳደር ቢሮ ህንጻ አቅራቢያ በርካታ ሰዎች የበዓል ግብይት በሚፈጽሙበት ወቅት የተፈጸመ ነው ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ አል አድሀ በዓል በመላው ሀገሪቱ ተከበረ Tibebu Kebede Jul 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ/አረፋ በዓል በመላው ሀገሪቱ ተከበረ። በዓሉን በማስመልከትም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እንድሪስ ባስተላለፉት መልዕክት ህዝበ ሙስሊሙ ይህን አስቸጋሪ ወቅት…
ስፓርት ቪዲዮ የአረንጓዴ ዐሻራ በስፖርቱ ቤተሰብ Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hXJGUNbNbLA
ፋና 90 ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለ1 ሺህ 441ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hLYhNlWx3J8
ፋና 90 የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በህዳሴው ግድብ የድል ዜና ማግስት Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=o6z9DNXRPeo