በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ 4 ሺህ 541 ሰዎች ወደ ነበሩበት ዳንጉር ወረዳ ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፈው ዓመት በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በተቀሰቀሰው ግጭት ከቀያቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተጠልለው የነበሩ 4 ሺህ 541 ሰዎች በዛሬው ዕለት ወደ ነበሩበት መመለሳቸውን የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ግርማ ታደሰ…