በባህርዳር ከተማ በ760 ሚሊየን ብር የተገነቡ 57 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በ760 ሚሊየን ብር የተገነቡ 57 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የገቢዎች ሚነስትር አቶ ላቀ አያለው ፣የፌደራል ቤቶችና ኮንስትራክሽ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሀመድ እና የክልሉ ርዕሰ…