በታላቁ ህዳሴ ግድብ የተያዘው ውሃ በመጭው አመት በ2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት ያስችላል – ኢ/ር ስለሺ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ የተያዘው ውሃ በመጭው አመት በ2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት እንደሚያስችል የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ገለፁ።
ሚኒስትሩ ኢንጅነር ስለሺ በቀለ የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት…