ዓለምአቀፋዊ ዜና በየመን የሚስተዋለው የረሃብ አደጋ በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ መሆኑን ተመድ አስታወቀ Tibebu Kebede Jul 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በየመን የሚስተዋለው የረሃብ አደጋ በከፍተኛ ሁኔታ እያሻቀበ መሆኑን አስታውቋል። ድርጅቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በእርስ በርስ ጦርነት እየታመሰች የምትገኘው የመን ዜጎች በግጭት፣ በድህነት፣ በጎርፍ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሮሚያ ክልልር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jul 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የህዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌትን በማስመልከት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላፉ። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ የህዳሴ ግድብ ከህፃናት እስክ አዛውንቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 452 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው ፤የ8 ሰዎች ሕይወት አልፏል Tibebu Kebede Jul 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7 ሺህ 294 የላቦራቶሪ ምርመራ 452 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። እንዲሁም በ24 ሰዓታት ውስጥ የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ነው ሚኒስቴሩ የገለፀው። ቫይረሱ የተገኘባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን እጅግ ታሪካዊ ቀን ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ Tibebu Kebede Jul 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የህዳሴ ግድቡን የመጀመሪያ ሙሌት መጠናቀቅ በማስመልከት ለኢትዮጵያ ህዝብ የአንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንቷ ባስተላለፏት መልዕክት ዛሬ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን እጅግ ታሪካዊ ቀን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ያለው እንቅስቃሴ በስኬት የታጀበ መሆኑን ማሳያ ነው _ ምሁራን Tibebu Kebede Jul 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር ውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ በዲፕሎማሲው ዘርፍ ኢትዮጵያ እያደረገች ያለው እንቅስቃሴ በስኬት የታጀበ መሆኑን በግልፅ እንደሚያሳይ የውሃ ጂኦ ፖለቲካ እና የህግ ጉዳይ ምሁራን ተናገሩ። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል እየጨመረ የመጣውን የኮቪድ19 ስርጭት መቀነስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው Tibebu Kebede Jul 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአሳሳቢ ደረጃ ከፍ እያለ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መቀነስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። የኮሮና ቫይረስ ከአዲስ አበባ ውጭ በክልል ከተሞች በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዐባይ ወንዝ ነበር ተገርቶ ወንዝም ሀይቅም ሆነ – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው Tibebu Kebede Jul 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዐባይ ወንዝ ነበር ተገርቶ ወንዝም ሀይቅም ሆነ፤ ከእንግዲህ በወንዝነቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ሂዩስተን የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አሜሪካ አዘዘች Tibebu Kebede Jul 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ቴክሳስ ሂዩስተን የሚገኘውን ቆንስላዋን እንድትዘጋ አሜሪካ ትዕዛዝ ማስተላለፏ ተገለፀ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ውሳኔው የተላለፈው የአሜሪካ የአዕምሯዊ ንብረቶችን ለመጠበቅ ሲባል ነው ብሏል። ቻይና የአሜሪካን…
ትንታኔና አስተያየት የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በመጠናቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ‘የእንኳን ደስ አላችሁ’ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jul 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት በመጠናቀቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 'የእንኳን ደስ አላችሁ' መልዕክት አስተላለፉ። ሙሉ መልዕክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል፤ ክቡራትና ክቡራን ዛሬ ሀገራችን በላቀ ጉጉት የምትጠብቀውን ብስራት…
ፋና 90 የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር ውኃ ሙሌትን በማስመልከት ያስተላለፉት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት Tibebu Kebede Jul 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Rq8lBwvOf9I