Fana: At a Speed of Life!

የጤና ሚኒስቴር   ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ 6 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞችን እንደሚተክል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት  ጋር  በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ- ግብር በአገር አቀፍ ደረጃ 6 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞችን እንደሚተክል አስታወቀ። በዚህም ሚኒስቴሩ ዛሬ በሥሩ ያሉ ተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች ጋር በመሆን በአቃቂ ቃሊቲ…

በሀረማያ ከተማ ህገ ወጥ የሞባይል ሲም ካርዶችና መድሃኒቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ሐረማያ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ5 ሺህ በላይ ህገ ወጥ የሞባይል ሲም ካርድ ፣ መድሃኒትና ሌሎች ቁሳቁሶች መያዙን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ ። የዞኑ  ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ተጠባባቂ ኃላፊ…

የሸገር ዳቦ በተመጣጣኝ ዋጋ በ400 ማከፋፈያዎች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሸገር ዳቦ በተመጣጣኝ ዋጋ በ400 ማከፋፈያዎች ለአዲስ አበባና አካባቢው ነዋሪዎች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ተገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው የፋብሪካው ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ሲሳይ ደበበ እንደገለፁት፥ ሸገር ዳቦ ፋብሪካ…

የአውሮፓ ህብረት ሀገራት መሪዎች ለድህረ ኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ የ859 ቢሊየን ዶላር በጀት ላይ ከስምምነት ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች ከ4 ቀናት ተከታታይ ስብሰባ በኋላ የድህረ ኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ በጀት ዙሪያ ከስምምነት መድረሳቸው ተገለፀ። የህብረቱ አባል ሀገራት መሪዎች ከስምምነት የተደረሱበት የበጀት ማዕቀፍ 859 ቢሊየን የአሜሪካ…

በግብፅ እስር ቤቶች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብፅ እስር ቤቶች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየተስፋፋ መሆኑን ሂውማን ራይትስ ዎች አስታወቀ። በዚህም በግብፅ የእስር ማእከላት በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ቢያንስ 14 እስረኞች መሞታቸውን ድርጅቱ ባወጣው ሪፖርት ገልጿል ፡፡ በሀገሪቱ…

በመዲናዋ “አንድ መምህር ለአንድ ቤተሰብ” በሚል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ "አንድ መምህር ለአንድ ቤተሰብ" በሚል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ከወጣቶች እና የበጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ እንዲሁም የግል ትምህርት ቤቶች ማህበር ጋር…

በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ፍጥነት አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል-የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ፍጥነት አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የዓለም ጤና ድርጅት በትናንትናው እለት እንዳስታወቀው በተለይም በደቡብ አፍሪካ እየታየ ያለው በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት መጨመር…

ሕብረተሰቡ ፖሊስ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር በሚያደርገው እንቅስቃሴ ሊተባበር ይገባል – ኮሚሽነር ጄኔራል እንደሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሕብረተሰቡ ፖሊስ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር በሚያደርገው እንቅስቃሴ ትብብር እንዲያደርግ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል እንደሻው ጣሰው ጠየቁ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ ሜክሲኮ አደባባይ ገነት ሆቴል አካባቢ…