Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 561 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ7 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 544 የላብራቶሪ ምርመራ 561 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 11 ሺህ 72 መድረሱንም የጤና ሚኒስትር…

የቡና ግብይትን በዘመናዊ አሰራር ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የቡና ግብይትን በዘመናዊ አሰራር ለመደገፍ የሚያስችል ስምምነት ከግብርና ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ። የመግባቢያ ሰነዱን የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ…

የሕዝብን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ መልዕክቶችን በሚያስተላልፉ መገናኛ ብዙኃን ላይ የሚወሰደው እርምጃ ይቀጥላል – የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን

አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ መልዕክቶችን በሚያስተላልፉ መገናኛ ብዙኃን ላይ የሚወሰደው እርምጃ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ገለጸ። ባለሥልጣኑ የአገርን ሠላምና የሕዝብን አንድነት የሚሸረሽሩ መገናኛ ብዙኃን ከድርጊታቸው…