Fana: At a Speed of Life!

በህገ ወጥ ንግድ ተሰማርተው የተገኙ ላኪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2012  (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለወጪ ንግድ የሚውሉ የግብርና ምርቶችን በህገ-ወጥ መንገድ የላኩ እና በክምችት የያዙ ከ59 በላይ ላኪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ግብይት የሚፈጸምባቸው የሰሊጥ፣ የነጭ ቦሎቄ፣ የአኩሪ…

ተጨማሪ 304 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 56 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርግ 304 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቫይረሱ የተገኘባቸው ከአዲስ አበባ ከተማ 157፣ ከትግራይ ክልል 36፣ ከኦሮሚያ ክልል 46፣ ከጋምቤላ…

በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ከመምጣቱ ባሻገር በፀና የታመሙት ቁጥር ተበራክቷል – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ከመምጣቱ ባሻገር በፀና የታመሙት መበራከት አሳሳቢ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በኢትዮጵያ መጋቢት 4 ላይ በ48 አመት ጃፓናዊ ጎልማሳ አንድ ብሎ የጀመረው…

በህዳሴ ግድብ ላይ የኢትዮጵያን መብት በተመለከተ ለዓለም ግንዛቤ ለመፍጠር የሚያስችል የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን በህዳሴ ግድብ ላይ የኢትዮጵያን መብት በተመለከተ ለዓለም ግንዛቤ ለመፍጠር የአምስት ቀናት የማህበራዊ ሚዲያ (ኦንላይን) ዘመቻ ጀምረዋል፡፡ አባይ ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ዘመቻ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን እስከ ፊታችን…

ሀገራዊ የለውጥ ሂደቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል – አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሁለት ዓመታት የህዝብን የልማትና የዴሞክራሲ ጥያቄ እየመለሰ ያለው የለውጥ ሂደት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በየደረጃው የሚገኘው አመራር በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ፡፡ በወቅታዊ…

በሰው ላይ የተሞከረው ክትባት የሰዎችን የኮሮና ቫይረስ የመከላከል አቅም ማሻሻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀው የኮሮና ቫይረስ ክትባት በሰው ላይ ተሞክሮ መልካም ውጤት ማሳየቱ ተነገረ። በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀው ይህ ክትባት ደህንነቱ የተጠበቀ እና የሰዎችን የበሽታ የመከላከል አቅም እንደሚያሻሽል መረጋገጡን ቢቢሲ ዘግቧል።…

የህዳሴ ግድብ በሱዳን ሲፈጠር የነበረን ጎርፍ በማስቀረት ተጨማሪ የእርሻ ቦታ እንደሚያስገኝላቸው የሱዳን አርሶ አደሮች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሱዳን ሲፈጠር የነበረን የጎርፍ አደጋ በማስቀረት ተጨማሪ የእርሻ ቦታ እንዲያገኙ አድል እንደሚፈጥርላቸው የሱዳን አርሶ አደሮች ተናገሩ። አልጀዚራ ያነጋገራቸው እነዚህ የሱዳን አርሶ አደሮች ግድቡ በግብፅ “ግሬት…

200 ዓመታትን ያስቆጠረው በህንድ የሚገኝ መስጊድ በከባድ ዝናብ ጉዳት ደረሰበት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ዋና ከተማ ኒው ዴሊህ የሚገኘው 200 ዓመታትን ያስቆጠረው መስጊድ በከባድ ዝናብ ምክንያት ጉዳት እንደደረሰበት ተነገረ። ከቀይ የሸክላ ድንጋይ በፈረንጆቹ 1823 ዓ.ም እንደተገነባ የሚነገረው መስጊዱ በከተማዋ ከሚገኙ ጥቂት ጥንታዊና ታሪካዊ…