Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ እና አፋር ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ እና አፋር ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሄደ። በውይይት መድረኩ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች ተሳትፈዋል።…

አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ገቢን በማሻሻል ህብረተሰቡን እኩል ተጠቃሚ ያደርጋል- ወይዘሮ አዳነች    

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴርና በገንዘብ ሚኒስቴር ትብብር የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሸያ አዋጅ ላይ ተጨማሪ ሃሳቦችን ለማሰባሰብና ግልፅነት ለመፍጠር የሚያስችል የፓናል ዉይይት እየተካሄደ  ይገኛል፡፡ የፓናል ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የገቢዎች  ሚኒስትር ወይዘሮ…

አሜሪካ 25 የሂዝቦላህ አባላትን መግደሏን ተከትሎ ኢራቅ እርምጃውን አውግዛለች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢራቅ አሜሪካ በኢራን ድጋፍ በሚደረግለት የካታይብ ሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ላይ የፈጸመችውን ጥቃት  አውግዛለች። የአሜሪካ  ባሳለፍነው እሁድ ዕለት በኢራን በሚደገፉ ታጣቂዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 25 የቡድኑ አባላት ህይወት ማለፉ ይታወሳል።…

በትራንስፖርት ሚንስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው ልዑክ ከሱዳን የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚንስትር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚንስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሱዳን የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚንስትር ሀሺም ጣሂር ሼክ ጣሃ ጋር ተወያየ። በትራንስፖርት ሚንስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራውና የአማራ ክልል ርዕሰ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከተዋናይት አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከተዋናይትና እና በበጎ አድራጎት ስራ ከምትታወቀው አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በልማት፣ በሴቶች እና በስደተኞች ጉዳይ ዙሪያ መምከራቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። አቶ ገዱ በዚህ ወቅት እንደገለፁት በኢትዮጵያና በአሜሪካ…