Fana: At a Speed of Life!

ከአይ ኤም ኤፍ የተገኘው ገንዘብ የኢኮኖሚ ጥራትን ለማምጣት እንደሚያግዝ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ያገኘችው የገንዘብ ድጋፍ የኢኮኖሚ ጥራትን ለማምጣት እንደሚያግዝ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ተናገሩ። ኢትዮጵያ ባለፉት 15 አመታት ኢኮኖሚያዊ እድገት ብታስመዘግብም የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ…

ሱዳን በ27 የደህንነት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ላይ የሞት ቅጣት አስተላለፈች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ፍርድ ቤት መምህርን አሰቃይቶ በመግደል የተከሰሱ 27 የደህንነት መስሪያ ቤት ሰራተኞች ላይ የሞት ቅጣት አስተላልፏል፡፡ የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው የደህንነት መስሪያ ቤቱ ሰራተኞች በህዝባዊ ተቃውሞው ወቅት በቁጥጥር ስር የዋለን መምህር…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ መቐለ ላይ ተካሂዷል። በትግራይ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል። ለመቐለ 70 እንደርታ አማኑኤል ገብረሚካኤል የማሸነፊያ…

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ከየም ልዩ ወረዳ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በየም ልዩ ወረዳ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር በሳጃ ከተማ ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በውሃ፣ በመንገድ በትምህርት በጤና እንዲሁም በሌሎችም የመሰረተ ልማት ጉዳዮች ዙሪያ መሻሻል…

ሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያ የንቅናቄና ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በክልል ደረጃ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገራዊ የስፖርት ማሻሻያ የንቅናቄና ግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በክልል ደረጃ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ እስከ ጥር 5 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን፥ በየደረጃዉ የሚገኙ የስፖርት አመራሮች፣ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ይሳተፉበታል።…

የነዳጅ ቅሸባንና ሌሎች በዘርፋ እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ዘመናዊ አሠራር ይዘረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የነዳጅ ቅሸባንና ሌሎች በዘርፋ እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ዘመናዊ አሠራር እንደሚዘረጋ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር፣ ከክልልና ከተማ አስተዳደር የንግድና ኢንዱስትሪ እና…

ባለፉት 10 አመታት ጦርነት ባለባቸው አካባቢዎች በሚገኙ ህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በሶስት እጥፍ መጨመራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፈረንጆቹ 2010 ጀምሮ ጦርነት ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በሶስት እጥፍ መጨመራቸውን አስታወቀ። ድርጅቱ ካለፉት አስር አመታት ወዲህ በህጻናት ላይ ከ170 ሺህ በላይ ከባድ የህግ…