ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የታክስ ማጭበርበር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የታክስ ማጭበርበር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት መቀጣታቸውን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ።
1ኛ ተከሳሸ ሊባኖስ ተክለስላሴ፣ 2ኛ ተከሳሽ ዘውዴ ብርሀኔ እንዲሁም 3ኛ ተከሳሽ ያዕቆብ ይስሀቅ፥ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር…
ኢትዮጵያዊቷ ተዋናይት አፀደ (ምቾቴ) በህንዱ የፊልም መንደር ቦሊውድ (በፋና ቀለማት)
https://www.youtube.com/watch?v=RWqMjMoUBX0
ለፖለቲካ ፓርቲዎች በመገናኛ ብዙሃን የአየር ሰዓት ድልድል ለማውጣት ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች ፕሮግራማቸውን እና ዓላማቸውን በመገናኛ ብዙሃን ለህዝቡ እንዲያስተዋውቁ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአየር ሰዓት ድልድል ለማውጣት መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ገለፀ።
በኢትዮጵያ በጠቅላላ ሃገራዊ ምርጫ ወቅት የመገናኛ…
ከሰዎች የበለጠ ድመቶች ያሉበት የሶሪያ ከተማ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶሪያ እና በሩሲያ ኃይሎች ለወራት ከፍተኛ የቦንብ ደብደባ ከተፈጸመ በኋላ የአማጽያን ቁጥጥር ስር የነበረችው የሶሪያ ካፍር ናባል ከተማ ከሰዎች የበለጠ የድመቶች መኖሪያ እንደሆነች ተነግሯል”
በቦምብ ድብደባ መጠለያ ያጣው የ32 ዓመቱ ሳላህ ጃር…
በቻይና አንድ ህንፃ ላይ በደረሰ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና በአንድ ህንፃ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ስድስት ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡
ቃጠሎው የደረሰ በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቾንግኪንግ ማዘጋጃ ቤት ፍሊንግ አውራጃ ውስጥ ነው።
አደጋው አንድ የመኖሪያ ህንፃ ባደረሰው…
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከክፍያ ጋር በተያያዘ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እየፈታ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከክፍያ ጋር በተያያዘ ያጋጥሙ የነበሩ ችግሮችን ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመሆን እየፈታ መሆኑን አስታወቀ።
ተገንብተው ወደ ስራ ከገቡት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ከሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ በቀር…
ቻይና ለክረምት ኦሎምፒክ ፈጣን ባቡር ክፍት ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012(ኤፍቢሲ) ቻይና በዋና ከተማዋ ቤጂንግ እና በሀቤይ ግዛት ዘሃንግጃኩ መካከል የተዘረጋውን ፈጣን ባቡር ለገልግሎት ክፍት ልታደርግ መሆኑ ተሰምቷል።
ቻይና የፈጣን ባቡሩን ለአገልግሎት ክፍት የምታደርገው በአውሮፓውያኑ 2022 የምታስተናግደውን የክረምት ኦሎምፒክ…
ኩረጃን ለማስቀረት የአማራ ክልል መምህራን ማኅበር ከባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኩረጃን ለማስቀረት የአማራ ክልል መምህራን ማኅበር፣ የተማሪ ወላጆች ማኅበርና የክልሉ ትምህርት ቢሮ በቅንጅት እየሠሩ መሆኑን አስታወቁ።
የአማራ ክልል መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት እናውጋው ደርሰህ፥ ከጊዜ ወደ ጊዜ በአሳሳቢ ደረጃ እየተስፋፋ ላለው…