Fana: At a Speed of Life!

በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የማህበራዊ የጤና መድን ተጠቃሚ ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ሁሉንም የኢትዮጵያ ሕዝብ የማህበራዊ የጤና መድን ተጠቃሚ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ። የጤናው ዘርፍ የአሥር ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ላይ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ውይይት አድርገዋል።…

በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 356 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ4 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 886 የላብራቶሪ ምርመራ 356 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 9 ሺህ 503 መድረሱንም…

ከሰሞኑ ተከስቶ የነበረው የሰላም መደፍረስ እንቅስቃሴ በቁጥጥር ስር ውሎ መረጋጋት መፈጠሩን መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ ተከስቶ የነበረው የሰላም መደፍረስ እንቅስቃሴ በቁጥጥር ስር ውሎ መረጋጋት መፈጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬተሪ ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን…

በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ከ4 ሚሊየን በላይ የከተማ መኖሪያ ቤቶች ይገነባሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት 4 ነጥብ 4 ሚሊየን የከተማ መኖሪያ ቤቶችን የመገንባት ዕቅድ እንዳለ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ገለጸ። የዘርፉ ምሁራን በበኩላቸው የሚገነቡ ቤቶች ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ለነዋሪዎች መቅረብ እንዲችሉ…

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ላይ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ምልከታና ግኝቶቹን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል በወጣው ሪፖርት ተከትሎ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ያካሄደውን ምልከታ እና ግኝቶች ይፋ አደረገ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ይህን በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል በግንቦት 2012 ዓም አምነስቲ…

የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ለሚያደርጉት ድርድር ስኬታማነት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለሚያደርጉት ድርድር ስኬታማነት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ በአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና የደህንነት ክፍል ተወካይ እንዲሁም የህብረቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ…

ዶናልድ ትራምፕ ዜጎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ አላስገድድም አሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮና ቫይረስን መስፋፋት ለመግታት በሚል ዜጎች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ አላስገድድም አሉ። የአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ዶክተር አንቶኒ ፋውቺ የግዛትና የአካባቢ…

ሊድስ ዩናይትድ ከ16 አመታት በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊድስ ዩናይትድ ከ16 አመታት በኋላ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል። የዮርክሻየሩ ክለብ ከረጅም አመታት በኋላ ከሻምፒዮንሺፑ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ዳግም ተመልሷል። ትናንት ምሽት ተከታዩ ዌስትብሮምዊች አልቢዮን በሃድስፊልድ ታዎን 2 ለ 1…