የሀገር ውስጥ ዜና ለህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ስኬት የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀጣዩ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እንደወትሮው በስኬት እንዲጠናቀቅ የዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ነብያት ጌታቸው ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ የዘንድሮው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በቻይና የሥራ ጉብኝት አደረገ Tibebu Kebede Dec 29, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከታህሳስ 13 ጀምሮ ለአራት ቀናት በቻይና የስራ ጉብኝት አደረገ። የልኡካን ቡድኑ በቆይታው ከቻይና የኢንዱስትሪና ንግድ ባንክ (ICBC)፣ ከቻይና የወጭ ንግድና ብድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የእብድ ውሻ በሽታ እየተበራከተ ቢመጣም የበሽታው መከላከያ መድሃኒት በጤና ተቋማት እየቀረበ አይደለም ተባለ Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የእብድ ውሻ በሽታ እየተበራከተ ቢመጣም የበሽታው መከላከያ መድሃኒት በጤና ተቋማት በበቂ ሁኔታ እየቀረበ አይደለም ተባለ። የእብድ ውሻ በሽታ ከታከሙት ሙሉ በሙሉ የሚድን ሲሆን ከተላላፊ በሽታዎች በገዳይነቱም ይጠቀሳል።…
ስፓርት በፕሪምየር ሊጉ ወልቂጤ ፣ ጅማ አባ ጅፋርና ሲዳማ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት በዛሬው ዕለት ስድስት ጨዋታዎችን በክልል ከተማዎች አስተናግዷል፡፡ በዚህም ወደ ጅማ ያቀናው ቅዱስ ጊዮርጊስ በጅማ አባ ጅፋር 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የጅማ አባ ጅፋርን የማሸነፊያ ግቦች ብዙዓየሁ…
ቴክ ፈረንሳይ የዜጎቿን የማህበራዊ ሚዲያ ገፅ በመፈተሽ ግብር ሰዋሪዎችን ልትለይ ነው Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ የዜጎቿን የማህበራዊ ሚዲያ ገፅ በመፈተሽ ግብር ሰዋሪዎችን ልትለይ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ይህም ባለፈው ሳምንት ከግብር ክፍያ ጋር በተያያዘ የወጣው ሕግ አካል ሲሆን የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በገፃቸው ላይ የሚለጥፉትን የግል መረጃ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከድምፅ 27 እጥፍ የሚፈጥነውን ሀይፐርሶኒክ ሚሳኤል ወደ ስራ አስገባች Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከድምፅ 27 እጥፍ የሚፈጥነውን አቫንጋር ሀይፐርሶኒክ ሚሳኤል ወደ ስራ ማስገባቷን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ሚሳኤሉ ከድምፅ 27 አጥፍ በሚበልጥ ፍጥነት እንደሚጓዝ በመግለፅ ይህም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፊሊፒንስ ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮችን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊሊፒንስ ሁለት የአሜሪካ ሲናተሮችን ወደ ሀገሯ ለጉብኝት እንዳይገቡ ማገድዋ ተገለፀ፡፡ የፊሊፒንስ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ በቀጣይ ወደ ፊሊፒንስ በሚገቡ የአሜሪካ ዜጎች ጠንከር ያለ የመግቢያ እቀባ ተግባራዊ እንደሚደረግ ገልፀዋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሞቃዲሾ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት በትንሹ 76 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ መዲና ሞቃዲሾ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት በትንሹ 76 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። ጥቃቱ የትራፊክ እንቅስቃሴ በሚበዛበት የፍተሻ ጣቢያ አካባቢ በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ የተፈጸመ ነው። ፖሊስ በበኩሉ ጥቃቱ በከተማዋ የሚገኝን…
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 6 ጨዋታዎች ይደረጋሉ Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሰ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዛሬው እለት ስድስት ጨዋታዎች የሚካሄዱ ሲሆን፥ ሁሉም ጨዋታዎች በክልል ከተሞች የሚደረጉ ይሆናል። በዚህም ወላይታ ዲቻ ከወልቂጤ ከተማ፣ ስሹል ሽረ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ፣ ቻይና እና ኢራን የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ጀመሩ Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ፣ ቻይና እና ኢራን የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ጀመሩ። ለአራት ቀናት ይቆያል የተባለው ልምምድ በህንድ ውቅያኖስ እና የኦማን የባህር ሰርጥ ላይ ነው እየተካሄደ ያለው። የሩሲያ የባህር ሃይል ልምምዱን የተቀላቀለ ሲሆን፥ ቻይና…