የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ህዝባዊ ኮንፈረንስ ማካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ በመቐለ ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ፥ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ ነባር ታጋዮችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የመረዋ – ሶሞዶ – ሰቃ – ሲሞዶ – ሊሙ መንገድ ግንባታን አስጀመሩ Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመረዋ - ሶሞዶ - ሰቃ - ሲሞዶ - ሊሙ መንገድ ግንባታን አስጀመሩ። የማና፣ ሊሙ ኮሳ እና ሊሙ ሰቃ ወረዳዎችን የሚያቋርጠው መንገድ፥ 94 ኪሎ ሜትር ርዝመት ሲኖረው ግንባታው በአራት አመት ጊዜ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በበቀን 600 ሺህ ሊትር ዘይት የሚያመርት ፋብሪካ ግንባታ ተጀመረ Tibebu Kebede Dec 28, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ4 ቢሊየን ብር ወጪ በቀን 600 ሺህ ሊትር ዘይት የሚያመርት ፋብሪካ ግንባታ ተጀመረ። በሆራይዘን ፕላንቴሽን ባለቤትነት የሚተዳደረው የሸገር የምግብ ዘይት ማምረቻ ፋብሪካ፥ በሜድሮክ ኢትዮጵያ አማካኝነት ቦሌ ክፍለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ሰፋፊ የአበባ እርሻ መሬት የወሰዱ አልሚዎች ወደ ስራ አልገቡም Tibebu Kebede Dec 27, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ሰፋፊ የአበባ እርሻ መሬት የወሰዱ አልሚዎች ወደ ስራ እንዳልገቡ ተገለፀ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምልከታ ባደረገባቸው በምዕራብ ሸዋ እና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች በዳስ ብቻ የቀሩ ሰፋፊ እርሻዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 389 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ለማልማት እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Dec 27, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል 389 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ በማልማት 200 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዳባ ደበሌ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና እና ኢትዮጵያ መካከል ያለው ስትራቴጂካዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር Tibebu Kebede Dec 27, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና እና ኢትዮጵያ መካከል ያለው ጠንካራ ስትራቴጂካዊ ግንኙነት በአዲሱ አመትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ታን ጂያን ተናግረዋል። አምባሳደሩ የፈረንጆቹን አዲስ አመት አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ 2020 ቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተው የእምቦጭ አረም መስፋፋቱ ተገለፀ Tibebu Kebede Dec 27, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣና ሀይቅ ላይ የተከሠተው የእምቦጭ አረም ከ150 ኪሎ ሜትር ወደ 197 ኪሎ ሜትር መስፋፋቱ ተገለፀ። ዮም የኢኮኖሚ ልማት ተቋም በጣና ሀይቅ ላይ በተከሠተው የእምቦጭ አረም ዙሪያ ያካሄደውን ጥናታዊ ፅሁፍ በባህር ዳር ከተማ ለሚመለከታቸው…
ዓለም ሸማች ዓለም ሸማች – ታህሳስ 16 2012 የተላለፈ Tibebu Kebede Dec 27, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=VHUZPBYkbfo
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፊሊፒንስ በደረሰው የአውሎ ንፋስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 28 ደረሰ Tibebu Kebede Dec 27, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፊሊፒንስ በደረሰው አውሎ ነፋስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 28 መድረሱ ተሰማ። የፊሊፒንስ ብሄራዊ የአደጋ ስጋት ቅነሳ እና አመራር ምክር ቤት ማዕከላዊ የሃገሪቱን ክፍል ጨምሮ በ10 የተለያዩ ቦታዎች ሰዎች መሞታቸውን አስታውቋል። በአደጋው ከሞቱት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ርስቱ ከስልጤ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 27, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ከስልጤ ዞን ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት የፌደራልና የክልል የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በተነሱ ጥያቄዎች ላይ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የተጀመሩ የመጠጥ ውሀና መስኖ…