በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ አገልግሎት ሰጭ ማኅበራት አገልግሎታቸውን የሚያሻሽል አሠራር ዘረጉ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ የቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ማኅበራት አገልግሎታቸውን የሚያሻሽል አሠራር መዘርጋታቸው ተገለጸ።
የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አበባው አዛናው እንዳሉት፥ ማኅበራቱ ፓርኩን ከጉዳት…