የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት ጉብኝት
https://www.youtube.com/watch?v=ANkpfCokFXs&t=29s
የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የአፈፃፀም ግምገማ
https://www.youtube.com/watch?v=gIz8ZL1PieA&t=14s
የተጠናከረ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ አስፈላጊነት
https://www.youtube.com/watch?v=27owQgZmodg&t=77s
ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኋላ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸዉን የሚጀምሩት በተለያየ መደብ ተከፍለዉ ነው-የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኋላ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸዉን የሚጀምሩት በተለያየ መደብ ተከፍለዉ እንደሚሆን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደ ማሪያም ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የ2012 የትምህርት…
በዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የተመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑክ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቮሶግሉ ጋር ተወያየ።
ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቮሶግሉ ጋር በነበራቸው ቆይታም በወቅታዊ…
ከውጭ አገር የሚመጣ መንገደኛ በ72 ሰዓታት የሚጠበቅበት የኮቪድ ምርመራ ማረጋገጫ ወደ 5 ቀን ከፍ ማለቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከውጭ አገር ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣ መንገደኛ በ72 ሰዓታት ውስጥ ተመርምሮ ከኮቪድ ነፃ የሚል ማረጋገጫ እንዲያመጣ የሚያስገድደው መመሪያ ወደ አምስት ቀናት ከፍ አለ።
የሚኒስትሮች ኮሚቴ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅታዊ ሁኔታና ቀጣይ አዝማሚያ፣…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ መጠናከር አለበት- ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተጠናከረ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ እና ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ።
የሚኒስትሮች ኮሚቴ በኮቪድ-19 ወረሽኝ ወቅታዊ ሁኔታና ቀጣይ አዝማሚያ፣ በአስቸኳይ…
ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ796 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ796 ነጥብ 90 ሚሊየን ብር (20 ሚሊየን ዩሮ) የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።
የገንዘብ ድጋፉም ለብሄራዊ ቤተ መንግስት እድሳት እና በግብርና ዘርፍ ለተሰማሩ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ የሚውል…