Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት 328 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ2 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6ሺህ 911 የላቦራቶሪ ምርመራ ሰዎች 328 የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸውና የ2 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 8 ሺህ…

በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ፓርላማ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ፓርላማ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። የሰልፉ ዋና ምክንያት እና ዓላማ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ በሽብርተኛ ተግባር ላይ በተሰማሩ አካላት ንፁሃን ኢትዮጵያውያን ሕይወት…

ኢትዮጵያና ሩሲያ የሁለትዮሽ ግንኙነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ ረዥም ዘመናት ያስቆጠረውን የሁለትዮሽ ግንኙነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉት ተገለፀ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒይ ተረክህን ጋር በዛሬው እለት ተወያይተዋል። በውይይቱ…

የኦፌኮ አመራራር አቶ በቀለ ገርባና አቶ ጃዋር መሃመድ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስት ሀጫሉ ግድያን ተከትሎ አስክሬን በመቀማት እና ሁከት በመፍጠር ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ ጃዋር መሃመድና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሌሎች ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። የኦፌኮ አባል የሆኑት አቶ ጃዋር መሀመድ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ…

በቅርቡ ሕይወቷ ያለፈው የኔልሰን ማንዴላ ሴት ልጅ አስክሬን ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 9 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በቅርቡ በ59 ዓመቷ ሕይወቷ ያለፈው የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ  ሴት ልጅ ዚንዲዚ ማንዴላ አስክሬን ላይ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በጆሃንስበርግ ሆስፒታል ሕይወቷ ማለፉ የተገለጸውዚንዲዚ ማንዴላ÷…