የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ጉብኝት
https://www.youtube.com/watch?v=MP59HNo6lpc
የአማራ እና ትግራይ ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረከ በአዲስ አበባ
https://www.youtube.com/watch?v=Ofdw0KQrkmI
ሁዋዌ ከሌሎች ኩባንዎች በተለየ በቻይና መንግስት ድጋፍ እንደማይደረግለት ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ ከቻይና መንግስት ጋር ከሌሎች ኩባንያዎች የተለየ ግንኙነት እንደሌለው አስታወቀ።
ኩባንያው ከቻይና መንግሥት በኩል ከሌሎች ኩባንያዎች በተለየ መልኩ ድጋፍ ይደረግለታል መባሉን አስተባብሏል።
ወል ስትሪት ጆርናል ኩባንያው በተለያዩ…
የፕሬዚዳንት ኢሳያስ የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ጉብኝት
https://www.youtube.com/watch?v=MP59HNo6lpc
ለመጀመሪያ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተዘጋጀው የታሪክ መማሪያ ሞጁል ላይ ግምገማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለመጀመሪያ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በተዘጋጀው የአፍሪካ ቀንድና የኢትዮጵያ ታሪክ መማሪያ ሞጁል ላይ በአዲስ አበባ ግምገማ እየተካሄደ ነው።
በግምገማ መድረኩ ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የታሪክ መምህራን፣ የታሪክ ተመራማሪዎችና ሌሎች…
የቅድመ ስኳር ምልክት በሚታይበት ጊዜ የማይመከሩ ምግቦች
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅድመ የስኳር በሰውነት ውስጥ ያለው የስኳር መጠን መሆን ከሚገባው ከፍ ሲል ግን ደግሞ የስኳር በሽታ የሚባል ደረጃ ላይ ያልደረሰ ለበሽታው የመጋለጥ ምልክት ነው።
የህክምና ባለሙያዎችም ቅድመ ስኳርን ለመከላከል የአኗኗር ዘይቤን እና አመጋገብን…
የወራቤ ቦዣ በር የአስፓልት መንገድ ግንባታ በይፋ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወራቤ ቦዣ በር 40 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በዛሬው እለት በይፋ ተጀመረ።
የመንገድ ፕሮጀት ግንባታ የማስመጀር መርሃ ግብር ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው፣ የሰላም…
የኦሮሚያና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕዝቦች የሠላምና የልማት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕዝቦች የሠላምና የልማት ኮንፈረንስ በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የሁለቱ ክልል ህዝቦች ያላቸውን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ባለመው ኮንፈረንስ ላይ የኃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎች፣ የሀገር…