Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካው ኩባንያ የተመረተው የኮቪድ19 ክትባት የመጨረሻ የሙከራ ደረጃ ላይ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞደርና የተሰኘው የአሜሪካው ኩባንያ ያመረተውን የኮቪድ19 ክትባት በሰዎች ላይ ለመሞከር ወደ ሚያስችለው ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ። የባዮ ቴክኖሎጂው ኩባንያ ያመረተው ክትባት በዚህ ወር መጨረሻ ወደ ሙከራ እንደሚገባም አስታውቋል። ኩባንያው…

1 ነጥብ 4 ሚሊየን ዓመት ያስቆጠረ የጥንት ሰው መገልገያ መሳሪያ በኢትዮጵያ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥንት ሰው ዘር ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ዓመት በፊት ከጉማሬ አጥንት ጠርቦ ሲገለገልበት የነበረ መሳሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ በኮንሶ መካነ ቅርስ መገኘቱ ተረጋገጠ። በኢትዮጵያውያንና ጃፓናውያን ተመራማሪዎች የተገኘው ይህ የጥንት ሰው መገልገያ መሳሪያ…

ዶናልድ ትራምፕ ሆንግኮንግ ከዋሽንግተን የምታገኘውን ልዩ ተጠቃሚነት እንዲቋረጥ አዘዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሆንግኮንግ ከዋሽንግተን የምታገኘውን የልዩ ተጠቃሚነት መብት እንዲቋረጥ አዘዙ። ትራምፕ በዛሬው እለት ለከተማዋ ከዋሽንግተን በሁሉም መስክ የሚሰጠውን የልዩ ተጠቃሚነት መብት የሚያቋርጥ ፕሬዚዳንታዊ ውሳኔ…

በግድቡ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ያለውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያህዳሴ ግድብ ሲካሄድ የነበረው የሶስትዮሽ ድርድር ያለውጤት መጠናቀቁን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ አስታወቁ።   በኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን መካከል ላለፉት 11 ቀናት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 212 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 607 የላብራቶሪ ምርመራ 212 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 8 ሺህ 181 መድረሱንም ሚኒስቴሩ ባወጣው…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሰቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህብረተሰቡ የሚያደርገውን ጥንቃቄ ማጠናከር አለበት- ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሰቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ህብረተሰቡ የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሀገሪቱ ባለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ሁኔታ ዙሪያ…

መገናኛ ብዙሃን ግጭት እንዳይፈጠር ሙያዊ ሃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል-የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት መገናኛ ብዙሃን የጋዜጠኝነት ስነምግባር ደንብን በማክበር ግጭት እንዳይፈጠር ሙያዊ ሃላፊነታቸውን ሊወጡ  እንደሚገባ ገለጸ። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ  የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እንዳሳዘነው ገልጾ÷ግድያውን…