Fana: At a Speed of Life!

ለሴት ተማሪዎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ማሰባሰቢያና ለሲ ኤን ኤን የዓመቱ ጀግና ፍሬወይኒ የአቀባበል መርሃ ግብር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በመንግስት ትምህርት ቤት ለሚማሩ ሴት ተማሪዎች ሞዲስ እና ሌሎች የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን በነጻ ለማቅረብ የከተማ አስተዳደሩ ከተለያዩ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ ይገኛል። በዚሁ መሰረት የፊታችን ታህሳስ 28 ቀን…

ምክር ቤቱ ለህብረተሰቡ ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት በሞጣ የተከሰተውን ጉዳይ የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ስፍራው ሊልክ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለህብረተሰቡ ትክክለኛ መረጃ ለመስጠት በሞጣ ከተማ የተከሰተውን የችግር ምክንያትና የጉዳቱን መጠን የሚያጣራ ኮሚቴ ወደ ስፍራው እንደሚልክ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። በምስራቅ ጎጃም  ዞን…

ምርጫ ቦርድ ለብልጽግና ፓርቲ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሰጠው ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለብልጽግና ፓርቲ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሰጠው ውሳኔ አሳለፈ።   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፓርቲዎች ምዝገባ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ ውሳኔዎችን በዛሬው እለት አሳልፏል።…

የእስራኤል የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በማቋቋም የቴክኖሎጂ እውቀት ሸግግር ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የእስራኤል የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በማቋቋም የቴክኖሎጂ እውቀት ሸግግር ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር  አስታወቀ፡፡ እስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጉብኝት ወቅት ለመደገፍ ቃል የገባቻቸው ፕሮጀክቶች ወደ ተግባር…

ችግር ፈቺ የሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ስልጠናዎች ለሴት ተማሪዎች መስጠት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ሴት ተማሪዎች በትርፍ ጊዜያቸው ችግር ፈቺ የሞባይል አፕሊኬሽን እና ኮዲንግ ስልጠናዎችን እንዲያገኙ የሚያግዝ ስምምነት  መፈረሙን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመውም ከኮኖቬሽን ኢንተርፕረንርሺፕ ዲቨሎፕመንት ከተባለ…

“የገና አባት” በመምሰል ባንክ የዘረፉት የ65 ዓመቱ  አዛውንት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የገና አባት” በመምሰል ባንክ የዘረፉት የ65 ዓመቱ አዛውንት ብዙዎቹን አስገርመዋል። 65 ዓመቱ ዴቪድ ዋይን ኮሎራዶ ወደሚገኘው የአካዴሚ ባንክ በማቅናት ነው የ “ገና አባት” በመምሰል ዘረፋውን ያከናወኑት፡፡ አዛውንቱ ባንኩን ከዘረፉ…

የጥምቀትን በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም የማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበውን የጥምቀት በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በዓሉ ሀይማኖታዊና ትውፊታዊ ስርዓቱን ጠብቆ እንዲከበር ከማድረግ ጎን ለጎን ለከተማዋ ዘላቂ እድገት አስተዋጽኦ…

በፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ትግበራ ላይ የሚመክር ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል፣ በክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች በፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ስራ ትግበራ ላይ የሚመክር ጉባኤ በአዳማ ከተማ ተካሄደ። ጉባኤው በመሠረታዊ አገልግሎቶች ከለላ ፕሮግራም ሲከናወኑ የነበሩ ተግባራትን በስፋት የገመገመ ሲሆን፥ በመረጃ…

ኢራን በቀጠናው የሚስተዋለውን ውጥረት መፍታት የሚያስችል የመፍትሄ ሃሳብ እንደምትቀበል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በቀጠናው የሚስተዋለውን አለመግባባት መፍታት የሚያስችል ማንኛውንም የመፍትሄ ሃሳብ እንደምትቀበል አስታውወቀች። በኢራን የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ምክር ቤት ሃላፊ ካማል ካህራዚ በኢራን የቻይና አምባሳደር ቻልግ ዩዋ ጋር በትናንትነው ዕለት…

በሀረሪ ክልል የሚስተዋለውን ህገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሀረሪ ክልል እየተከናወነ የሚገኘውን ህገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ በክልሉ የተካሄዱ ህገ-ወጥ የቤት ግንባታዎችንና የመሬት ወረራ ለማስመለስ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጿል፡፡…