የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 2 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Jul 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 2 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተናገሩ። ጠቅላይ ዐቃቤ ህጓ በሰጡት መግለጫ 1ኛ ተጠርጣሪ ጥላሁን ያሚ እና 2ኛ ተጠርጣሪ አብዲ አለማየሁ በቁጥጥር ስር…
ቢዝነስ ምርት ገበያው በሰኔ ወር 62 ሺህ 542 ቶን ምርት አገበያይቷል Tibebu Kebede Jul 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሰኔ ወር 62 ሺህ 542 ቶን ምርት በ3 ነጥብ 72 ቢሊየን ብር ማገበያየቱን አስታወቀ። በሃያ ሁለት የግብይት ቀናት ውስጥ አምስት የተለያዩ ምርቶችን ግብይት ከመፈጸሙ ባለፈ ለግብይት የሚመጣው የምርት መጠንም ጨምሯል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገሪቱ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ውይይት እንደቀጠለ ነው Tibebu Kebede Jul 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገሪቱ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ውይይት እንደቀጠለ ነው። በዛሬው እለትም ትሉረቱን በቱሪዝም ዘርፍ ላይ ያደረገው ውይይት እየተካሄደ ነው። በመሪ እቅዱ የቱሪዝም ዘርፉ የእስካሁን ችግሮችና በቀጣይ 10 ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጀርመን መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Jul 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከጀርመን መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ ውይይት አካሄደዋል። ውይይታቸውም በኮቪድ 19ን በመከላከል እና ስርጭቱን በመግታት ላይ አተኩሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በውይይቱም፥ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል የሚደረገው ድርድር እንደቀጠለ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Jul 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል የሚያደርጉት ውይይትን እንደቀጠለ መሆኑንም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ የናይል ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና ሌሎች ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ጠንካራ የደን ልማት ስራ ሊካሄድ ይገባል- ምሁራን Meseret Demissu Jul 9, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሀምሌ 2 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እና ሌሎች በኢትዮጵያ የሚገኙ ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ የወንዞች መነሻ በሆኑ ተራራማ አካባቢዎች ጠንካራ የደን ልማት ስራ ሊካሄድ እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። በዘርፉ ላይ በርካታ ጥናት ያካሄዱት ፕሮፌሰር በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብጥብጥና ግጭቶች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ እንደሚገኝ ተገለፀ Tibebu Kebede Jul 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብጥብጥና ግጭቶች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክረታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ። በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ ያሉት ግለሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የከሸፈ የሴራ ፖለቲካን የሚያራምዱ ኃይሎች ወደ ራሳቸው ሊመለሱ ይገባል- የኦሮሚያ ክልል መንግስት Tibebu Kebede Jul 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከሸፈ የሴራ ፖለቲካን የሚያራምዱ ኃይሎች ወደ ራሳቸው ሊመለሱ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አሳሰበ። ቢሮው ትናንት ማምሻውን በሰጠው መግለጫ፥ አርቲስትና የመብት ተሟጋች የሆነውን ሃጫሉ ሁንዴሳን በማስገደል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በአለም አቀፍ ደረጃ በጦር መሳሪያ ቁጥጥር ዙሪያ ከአሜሪካ እና ሩሲያ ጋር የመደራደር ፍላጎት እንደሌላት ገለፀች Tibebu Kebede Jul 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና በአለም አቀፍ ደረጃ በጦር መሳሪያ ቁጥጥር ዙሪያ ከአሜሪካ እና ሩሲያ ጋር የመደራደር ፍላጎት እንደሌላት አስታወቀች። አሜሪካ እና ሩሲያ በጦር መሳሪያ ቁጥጥር ላይ ለመነጋገር መስማማታቸውን ተከትሎ የቻይና አቋም ሲጠበቅ ነበር። የቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ እና ምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የንግድ እና የልማት ባንክ ዛሬ ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jul 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ እና ምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የንግድ እና የልማት ባንክ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚውሉ ግብአቶችን ዛሬ ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ። የተደረገው ድጋፉ 100 ሺህ ዶላር የሚያወጣ 160 ሺህ የሚሆኑ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስከኮች…