Fana: At a Speed of Life!

ብጥብጥና ግጭቶች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ እንደሚገኝ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብጥብጥና ግጭቶች የተጠረጠሩ ከ4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክረታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ። በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ ያሉት ግለሰቦች…

የከሸፈ የሴራ ፖለቲካን የሚያራምዱ ኃይሎች ወደ ራሳቸው ሊመለሱ ይገባል- የኦሮሚያ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከሸፈ የሴራ ፖለቲካን የሚያራምዱ ኃይሎች ወደ ራሳቸው ሊመለሱ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አሳሰበ። ቢሮው ትናንት ማምሻውን በሰጠው መግለጫ፥ አርቲስትና የመብት ተሟጋች የሆነውን ሃጫሉ ሁንዴሳን በማስገደል…

ቻይና በአለም አቀፍ ደረጃ በጦር መሳሪያ ቁጥጥር ዙሪያ ከአሜሪካ እና ሩሲያ ጋር የመደራደር ፍላጎት እንደሌላት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)   ቻይና በአለም አቀፍ ደረጃ በጦር መሳሪያ ቁጥጥር ዙሪያ ከአሜሪካ እና ሩሲያ ጋር የመደራደር ፍላጎት እንደሌላት አስታወቀች። አሜሪካ እና ሩሲያ በጦር መሳሪያ ቁጥጥር ላይ ለመነጋገር መስማማታቸውን ተከትሎ የቻይና አቋም ሲጠበቅ ነበር። የቻይና…

የደቡብ እና  ምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የንግድ እና የልማት ባንክ ዛሬ ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የደቡብ እና  ምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የንግድ እና የልማት ባንክ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚውሉ ግብአቶችን ዛሬ ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ። የተደረገው ድጋፉ 100 ሺህ ዶላር የሚያወጣ 160 ሺህ የሚሆኑ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስከኮች…

ግብርን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ መክፈል እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብር ከፋዩ ህብረተሰብ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ውስጥ አመታዊ  ግብሩን በማሳወቅ ግብሩን እንዲከፍል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አሳሰበ። ቢሮው ዛሬ በከተማዋ ካሉ ግብር ከፋይ ተወካይ ነጋዴዎች ጋር የ2012 የግብር ማሳወቂያ ጊዜን በተመለከተ ምክክር…

ምክር ቤቱ 476 ነጥብ 12 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የፌዴራል መንግስት የ2013 በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባው በ2013 በጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል። የ2013 በጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ረቂቅ በጀት…

በኢትዮጵያና ኮሪያ ኤግዚም ባንክ መካከል የ70 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከኮሪያ ኤግዚም ባንክ ጋር የ70 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረመች። ከብድሩ ውስጥ 40 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላሩ ኢትዮጵያ ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምላሽ ለመስጠት ላወጣችው እቅድ ማስፈፀሚያ የበጀት ጉድለት እንዳይገጥማት…

በኦሮሚያ ክልል የነበረው የፀጥታ ችግር በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ቁጥጥር ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ መፍጠሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ቀናት በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ቁጥጥር ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ማሳደሩን የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል። ይህንን ለኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋት ከፍተኛ እድል የፈጠረውን አጋጣሚ መነሻ በማድረግ የተለያዩ…

የህዳሴ ግድብን የውሃ ሙሌት የሚያዘገይ ምንም ነገር የለም- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብን የውሃ ሙሌት የሚያዘገይ ምንም ነገር እንደሌለ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ ሁኔታ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 178 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 315 የላብራቶሪ ምርመራ 178 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በቫይረሱ በምርመራ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥም 133 ሰዎች ከአዲስ አበባ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አመላክቷል።…