መንግስት ራሳቸውን አይነኬ ነን በማለት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በሚጥሩ ቡድኖች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምሯል- አቶ ንጉሱ ጥላሁን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት ራሳቸውን አይነኬ ነን በማለት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በሚጥሩ ቡድኖች ላይ እርምጃ መጀመሩን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን እንደረናገሩት፥ መንግስት…