Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮናቫይረስ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮናቫይረስ ህይወቱ ማለፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 47 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውም ዶክተር ሊያ አስታውቀዋል።…

ኢ/ር ታከለ ኡማ ከወሎ ሰፈር—ኡራኤል  ያለውን የመንገድ ግንባታ ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከወሎ ሰፈር—ኡራኤል እየተደረገ ያለውን የመንገድ ግንባታ  ተመልክተዋል። 35 ሜትር የጎን ስፋት ያለው ከወሎ ሰፈር ኡራኤል እየተገነባ ያለው መንገድ 1ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር  ርዝመት…

አሜሪካ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ጋር በተያያዘ 3 ትሪሊየን ዶላር ልትበደር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ስርጭት ለመግታትና ከዚሁ ጋር ተያይዞ የመጣባትን የኢኮኖሚ ጫና ለመቋቋም 3 ትሪሊየን ዶላር ልትበደር መሆኑ ተሰምቷል። ይህ ብድር በዋነኛነት የጤና ስርዓቱን ለማጠናከርና በወረርሽኙ የተጎዱትን በገንዘብ ለመደገፍ…

የዓለም ሀገራት መሪዎች ለኮሮናቫይረስ ክትባት ስራ ከ8 ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርገዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ሀገራት መሪዎች ለኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት ለሚደረገው ጥረት ከ8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ። በአውሮፓ ህብረት አስተባባሪነት ለኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት በሚደረገው ጥረት ዙሪያ በኢንተርኔት አማካኝነት…

ምክር ቤት ምርጫን በተመለከተ የተቀመጡ ሶስት አንቀጾች ላይ የህገ መንግስት ትርጓሜ እንዲሰጥ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምርጫን በተመለከተ የተቀመጡ ሶስት አንቀጾች ላይ የህገ መንግስት ትርጓሜ እንዲሰጥ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

በአሁኑ ወቅት የአገር ሉአላዊነትና የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ የመንግስት ቀዳሚው ጉዳይ ነው-የመንግስት የስራ ኃላፊዎች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት የአገርን ሉአላዊነትና የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ የመንግስት ቀዳሚው ጉዳይ መሆኑን ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተናገሩ። ፖለቲካዊ ትርፍ ለማግኘት የአገርን ብሄራዊ ጥቅምና የህዝብን ህልውና ለውጭ ኃይል አሳልፎ መስጠት…