የዜና ቪዲዮዎች የአሥር ዓመቱ የልማት መሪ እቅድ የሀገሪቱን ሁለተናዊ እድገት ለማረጋገጥ በሚያስችል ደረጃ ነው የተዘጋጀው Tibebu Kebede Jun 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=g43wwiYs-BM
የዜና ቪዲዮዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ መግለጫ Tibebu Kebede Jun 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=_XOrHyGARJ0
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተማ ለ1 ሺህ አቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ለ1 ሺህ አቅመ ደካማ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ለእያንዳንዳቸው 50 ኪሎ ግራም ዱቄት እና 5 ሊትር ዘይት ድጋፍ መደረጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – ኢንጂነር ስለሺ በቀለ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ አሳሰቡ። የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤትና የተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 867 ደረሰ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በ 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 132 ሰዎች ቫይረሱ የተገኘባቸው ሲሆን የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በዛሬው እለት በሃገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 157 ሰዎች ውስጥ 132 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀከቶችን ጎበኙ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀከቶችን ጎብኝተዋል። በዚህም የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር፣ የሸገር ቤተ መጽሀፍት፣ የታላቁ ቤተ መንግስት ፓርኪንግና የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለአዲሱ የማላዊ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአዲሱ የማላዊ ፕሬዚዳንት ዶክተር ላዛረስ ቻክዌራን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከአዲሱ ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ እንዲሁም በቀጠናዊ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ3 ሺህ 693 የላቦራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 846 ደርሷል። ቫይረሱ…
የዜና ቪዲዮዎች የአረንጓዴ አሻራ ትግበራ በደቡብ ክልል Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dTO7dckWBjk
የዜና ቪዲዮዎች የአሥር ዓመት የልማት መሪ እቅድ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=f8sMaIL5Ubk&t=15s