የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ3 ሺህ 693 የላቦራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 846 ደርሷል። ቫይረሱ…
የዜና ቪዲዮዎች የአረንጓዴ አሻራ ትግበራ በደቡብ ክልል Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=dTO7dckWBjk
የዜና ቪዲዮዎች የአሥር ዓመት የልማት መሪ እቅድ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=f8sMaIL5Ubk&t=15s
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ቻይና ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከቻይና ስቴት ካውንስልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር የስልክ ውይይት አድርገዋል። ሚኒስትሮች በነበራቸው የስልክ ውይይት በሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ሁለቱ ሃገራት ያላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ነገ በሚያካሂደው ስብሰባው የምክር ቤቱን 5ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የኮቪድ19ኝን ተፅዕኖ ለመቋቋም ለአቅመ ደካሞችና ጧሪ ለሌላቸው አረጋውያን ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ 19ኝን ተፅዕኖ ለመቋቋም እንዲረዳ ለአቅመ ደካሞችና ጧሪ ለሌላቸው አረጋውያን ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የተደረገው በአራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ሲሆን የምግብ እህል፣ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስና አልባሳትን ያካተተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴር እና የሲቪክ ማህበራት ተወካይ የሰላም ግንባታና የልማት ተግባራትን ለማከናወን ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር እና የሲቪክ ማህበራት ተወካይ የተለያዩ የሰላም ግንባታና የልማት ተግባራትን ለማከናወን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን በሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታና የብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ አልማዝ መኮንን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን ከቀድሞው የሃገሪቱ አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ሃይል አዛዥ ጀኔራል ቃሲም ሱሌይማኒ ግድያ ጋር በተያያዘ በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የእስር ማዘዣ አውጥታለች። የሃገሪቱ ጠበቆችም ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ 30 ሰዎች በቀድሞው አዛዥ ግድያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን በኢትዮጵያ ኮቪድ19ን ለመከላከል የሚውል 4 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓን የመንግስታቱ ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ተፅዕኖን ለመከላከል የሚያደርገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል 4 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለገሰች። ድጋፉ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዙ የኢንፌክሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለ4 ወራት የሚቆይ የማዕድ ማጋራት ጀመረ Feven Bishaw Jun 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ለአራት ወራት የሚቆይ የማዕድ ማጋራት ጀመረ። ድጋፉ በአዳማ ከተማ ለሚኖሩና የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆነ 200 አባወራዎች የሚደረግ ነው ተብሏል። የዩኒቨርሲቲው የአስተዳደርና የተማሪዎች አገልግሎት…