Fana: At a Speed of Life!

የኩፍኝ በሽታ የክትባት ዘመቻ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የኩፍኝ በሽታ የክትባት ዘመቻ ከሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ዘመቻውን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ እድሜያቸው ከ9 ወር እስከ 5 አመት ለሆናቸው ህፃናት ከሰኔ 23 ቀን…

በ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ መነሻ ሰነድ ላይ ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን አስተባባሪት እየተዘጋጀ ባለው የሀገሪቱ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ የመነሻ ሰነድ ላይ ህዝባዊ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። በመሪ እቅዱ ላይ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ ውይይት መድረክ ዛሬን ጨምሮ ለ11 ቀናት የሚካሄድ…

ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የሙከራ በረራ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የሙከራ በረራ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ፡፡ አውሮፕላኑ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ ሶስት ቀናት የሙከራ በረራውን እንደሚያደርግ ታውቋል፡፡ ነገር ግን የዚህ የሙከራ በረራ ስኬታማነት ማክስ 737 ወደ ገበያ የመመለስ…

ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ሀገራቸው በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተሮች አሜሪካ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ ጠየቁ። ሴናተር ኮሪ ቡከር እና ሴናተር ክርስቶፎር ኩንስ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ሀላፊ ስቴቨን ሙኑሸን በፃፉት ደብዳቤ ዩናይትድ ስቴትስ በህዳሴ…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከግማሽ ሚሊየን ማለፉ ተነገረ። ከዚህ ውስጥ በአሜሪካ 125 ሺህ 803 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመላክታል። በብራዚል ደግሞ 57 ሺህ…

ኤጀንሲው በተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲበተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉ ገለጸ። ተቋማት የሚያበለፅጓቸው መሰረታቸዉን በይነ-መረብ ላይ ያደረጉ…