Fana: At a Speed of Life!

ኤጀንሲው በተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲበተቋማት የሚበለጽጉና መሰረታቸዉን ኢንተርኔት ላይ ያደረጉ ሲስተሞች ከትግበራ በፊት የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ፍተሻ መደረግ እንደሚገባቸዉ ገለጸ። ተቋማት የሚያበለፅጓቸው መሰረታቸዉን በይነ-መረብ ላይ ያደረጉ…

በኢትዮጵያ 1 ኪሎ ግራም ቡና በ13 ሺህ 838 ብር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ በቆየው የባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ አንድ ኪሎ ግራም ቡና በ13ሺህ 838 ብር መሸጡን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዱኛ ደበላ ÷…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3ሺህ 895 የላብራቶሪ ምርመራ 119 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህንን ተከትሎም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 689 መድረሱን…

አዲሱ ተመራጭ  የማላዊ  ፕሬዝዳንት ቃለ መሃላ ፈጸሙ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የማላዊ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ላዛሩስ ቻክዌራ በማላዊ እንደገና በተካሄደው ፕሬዚንደንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ዛሬ  ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። ላዛሩስ ማክሰኞ ዕለት በተካሄደው በዚህ ምርጫ 58 ነጥብ 57 በመቶ ድምጽ በማግኘት አሁን በሥልጣን ላይ…

የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦ ቢ ኤን) ሆርን ኦፍ አፍሪካ ቻናል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚነስትር ዐቢይ አሕመድ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦ ቢ ኤን) ሆርን ኦፍ አፍሪካ ቻናል እና የኦቢቫን ዘመናዊ ኤችዲ (HD) ተንቀሳቃሽ ማሰራጫን መርቀዋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

በጋምቤላ ክልል የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የልማት እቅድ አዘገጃጀትና አቀራረብ መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በጋምቤላ ክልል የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የልማት እቅድ አዘገጃጀትና አቀራረብ መመሪያ ላይ ከክልል እስከ ወረዳ ካሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ቴኩዌይ ጆክ የልማት እቅድ የአንድን ሃገር…

የህዳሴ ግድብ ግንባታ በ5 ዓመት ማዘግየት ኢትዮጵያን 41 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ያሳጣታል- የባለሙያዎች ግብረ ሃይል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁን የህዳሴ ግድብ ግንባታ በአምስት ዓመት ማዘግየት ኢትዮጵያን 41 ነጥብ 7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያሳጣት በሀገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ግብረ ሃይል አስታወቀ። የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ምሁራንን የያዘው ግብረ…