Fana: At a Speed of Life!

በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሚሊየን አልፏል፡፡ በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 10 ሚሊየን 87ሺህ 830 የደረሰ ሲሆን÷ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም 501 ሺህ 466 መሆኑ ታውቋል፡፡ 5…

በህዳሴ ግድብ ላይ በአፍሪካ ህብረት ውይይት ላይ የተሳተፉት መሪዎች የፀጥታው ምክር ቤት ህብረቱ ጉዳዩ  ይዞ እየተመለከተው መሆኑን እንዲገነዘብ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግደብን በተመለከተ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የያዙትን ልዩነት በንግግር እንደፈቱ የሚያስችል ድርድር እንዲያደርጉ ያወያየው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ቢሮ በውይይቱ በተደረሱ ውሳኔዎች ላይ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል። ቢሮው በመግለጫው…

በአርሲ ዞን በተከራዩ ላይ የ500 ብር የኪራይ ዋጋ የጨመረው አከራይ በ10 ሺህ ብር ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ በተከራዩ ላይ የ500 ብር የኪራይ ዋጋ የጨመረው አከራይ በ10 ሺህ ብር ተቀጣ። አከራዩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመተላለፍ በተከራይ ላይ የቤት ክራይ ዋጋ በመጨሩ መቀጣቱን…

የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ መነሻ ሰነድ ለህዝብ ውይይት ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን አስተባባሪት እየተዘጋጀ ያለው የሀገሪቱ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ የመነሻ ሰነድ ለህዝብ ውይይት ሊቀርብ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ። በመሪ እቅዱ ላይ የሚካሄደው የህዝብ የውይይት መድረክም ከፊታችን ሰኞ ሰኔ 22…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣና ሀይቅ የእምቦጭ አረምን ለመከላከል የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጣና ሀይቅ ለይ ለተከሰተው የእምቦጭ አረም ለመከላከል የሚውል የ10 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። “ጣናን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ…

ኢትዮጵያ በመጭዎቹ ሁለት ሳምንታት የግድቡን ቀሪ የግንባታ ስራዎች በማጠናቀቅ የውሃ ሙሌት እንደምትጀምርና በእነዚህ ጊዜያት ሃገራቱ ከስምምነት ለመድረስ…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመጭዎቹ ሁለት ሳምንታት የታላቁ የህዳሴ ግድብ ቀሪ የግንባታ ስራዎች በማጠናቀቅ የውሃ ሙሌት እንደምትጀምርና በእነዚህ ሁለት ሳምንታትም ሃገራቱ ከስምምነት ለመድረስ መወሰናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ…