Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን ሳይበልጥ እንዳልቀረ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊየን ሳይበልጥ እንዳልቀረ ተነገረ፡፡ የሃገሪቱ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ከሆነ በአሜሪካ ቢያንስ 20 ሚሊየን ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሳይያዙ አልቀረም፡፡…

በመሪዎች ደረጃ የአማራ እና አፋር ክልሎች የሰላም መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመሪዎች ደረጃ የአማራ እና አፋር ክልሎች የሰላም መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰላም መድረኩ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመሥገን ጥሩነህ እና የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አወል አርባ ተገኝተዋል፡፡ ከዚህ…

ሊቨርፑል ከ30 ዓመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊቨርፑል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ፡፡ የአንፊልዱ ክለብ ትናንት ምሽት ተከታዩ ማንቼስተር ሲቲ በቼልሲ መሸነፉን ተከትሎ ከ30 አመት በኋላ ሻምፒዮንነቱን አውጇል፡፡ የክለቡ ደጋፊዎችና ተጫዋቾች ከረጅም አመታት በኋላ…

አየር መንገዱ ከአፍሪካ ግዙፍ 10 አየር መንገዶች ቀዳሚው ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ግዙፍ አየር መንገዶች አሁንም በቀዳሚነት ተቀምጧል። እንደ አፍሪካ ሎጂስቲክስ ዶት ኮም ዘገባ አየር መንገዱ በሚሰጠው አገልግሎት አሁንም ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኗል። አየር መንገዱ በመንገደኞች ብዛት፣ በመዳረሻ…

”ተፈጥሮ በምናንከባክበው ልክ መንፈሳችንን እና ጤናችንን ይንከባከባል”-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)”ተፈጥሮ በምናንከባክበው ልክ መንፈሳችንን እና ጤናችንን ይንከባከባል” ሲሉ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ  ገለጹ ወይዘሮ አዳነች በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት÷ ”ዛሬ ሸገርን የማስዋብ እና እንጦጦ ላይ እየተሰራ ያለውን…