Fana: At a Speed of Life!

ወርልድ ቪዥን-ኢትዮጵያ ለሚኒስቴሩ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ወርልድ ቪዥን-ኢትዮጵያ ለጤና ሚኒስቴር 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መሳሪያዎች ድጋፍ አድርጓል። በርክክቡ ወቅት የጤና ሚኒስቴር ተወካይ አቶ ፍቃዱ ያደታ ÷ ወርልድ ቪዥን -ኢትዮጵያ ለኮቪድ-19 መከላከያ እና መቆጣጠሪያ…

የመን በቂ የፋይናንስ ድጋፍ ባለማግኘቷ የከፋ ችግር ገጥሟታል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ጉዳይ ሀላፊ የመን በቂ የሆነ የፋይናንስ ድጋፍ ባለማግኘቷ ሳቢያ የከፋ ችግር ተጋርጦባታል ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡ ሃላፊው ማርክ ሎውኮክ በርካታ የየመን ዜጎች በረሃብ ሳቢያ ፤ አሁን ላይ በየጊዜው ስጋቱ እየጨመረ ባለው…

የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት ህወሓትን ከጥምረቱ አባልነት ሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሕብረት (ኢዴሕ)ን ከጥምረቱ መተዳደሪያ ደንብ ውጪ ሆነው ተገኝተዋል በሚል ከአባልነት መሰረዙን አስታወቀ። ጥምረቱ አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ…

በአሜሪካ በአንድ ቀን ከ35 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮናቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት 35 ሺህ 900 በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ማስመዝገቧን ጆንስ ሆፒኪንስ ዩኒቨርስቲ አስታውቋል። ከዚያም ባለፈ በሀገሪቱ ባለፉት 24 ሰዓታት 756 ሰዎች በኮቪድ-19 ህይወታቸው አልፏል። በምጣኔ ሀብት ዓለምን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሚኒስትሮች እና ሚኒስትር ዲኤታዎች ጋር በእንጦጦ አረንጓዴ ዐሻራን አሳረፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሚኒስትሮች እና ሚኒስትር ዲኤታዎች ጋር  ዛሬ በእንጦጦ አረንጓዴ ዐሻራን አሳርፈዋል። ዶክተር ዐቢይ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ÷በአካል ተራርቀን፤ ንጽሕና ጠብቀን፣ እርስ በርስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ “እንሥራ” የሸክላ ስራ ማዕከልን ጉበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ “እንሥራ” የሸክላ ስራ ማዕከልን በዛሬው እለት ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና ሌሎች የመንግስት…

የዓለም ምግብ ፕሮግራምና ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመቅረፍ ጥምረት ፈጠሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመቅረፍ በጋራ ለመስራት ጥምረት መፍጠራቸው ተገለፀ። ለ3 ዓመታት የሚቆየው ጥምረቱ መንግስትን በማገዝ በኢትዮጵያ በህፃናትና…

የአለም ኢኮኖሚ ክፉኛ እየባሰ እንደሚመጣ የዓለም ምጣኔ ሀብት (IMF) ትንበያ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ዓለም አሁን ካለው የኢኮኖሚ ችግር በባሰ ሁኔታ እንደሚቀጥል የዓለም ምጣኔ ሃብት ግምቱን አስታውቋል፡፡ ዓለም አቀፉ የዓለም ምጣኔ ሃብት ተቋም በዚህ ዓመት የአለም ኢኮኖሚ 4ነጥብ 9 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅሶ በዚህም ድርጅቱ የኮሮና ቫይረስ ካስከተለው…

በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2012 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የስራ ክንውን ግምገማ ተጀመረ ። የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት እንደሚገመግሙ ተገልጿል። የክልሉ…

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ መሆናቸው ተነገረ። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጉብኝቱን የሚያደርጉት በሱዳን የሽግግር መንግስት ሉአላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሌተናል ጄኔራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን…