የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሂደት የተመለከተ ውይይት ነገ ይካሄዳል Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ሂደት የተመለከተ እና “ግድቡ የኔ ነው’’ በሚል መሪ ቃል ነገ የበይነ መረብ ውይይት እንደሚካሄድ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ዛሬ እንዳስታወቀው በውይይቱ በደቡብ አፍሪካና ኤምባሲው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዋተር ኤድ፣ ሴቭ ዘ ቺልድረን እና ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደገሩ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዋተር ኤድ፣ ሴቭ ዘ ቺልድረን እና ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደገሩ ፡፡ ፕሮጀክቱ በቪዲዮ ኮንፍረንስ በይፋ በተጀመረበት ወቅት የውሃ ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የጤና ሚኒስቴር የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርባ ምንጭ የኮሮና ምርመራ ማዕከል እና አምቦ ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማእከል ስራ ጀመሩ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባ ምንጭ የኮሮና ምርመራ ማዕከል እና አምቦ ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማእከል ስራ ጀመሩ፡፡ ከተከፈተ ቀናትን ያስቆጠረው የአርባ ምንጭ የኮሮና ምርመራ ማዕከል ደረጃውን የጠበቀ ምርመራ ለማድረግ የሚያስችሉ ቁሳቁሶችን በሟሟላት ሂደት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በመድሎ ከያዘቸው የግድቡ ድርድር ገለል ብላ ለእውነተኛ ድርድር ድጋፍ እንድታደርግ የሀገሪቱ የቀድሞ ባለስልጣናት አሳሰቡ Tibebu Kebede Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በመድሎ ከያዘቸው የግድቡ ድርድር ገለል ብላ ለእውነተኛ ድርድር ድጋፍ እንድታደርግ የሀገሪቱ የቀድሞ ባለስልጣናት አሳሰቡ። ባለስልጣናቱ በጉዳዩ ላይ ሀገራቸው ገለልተኛ እንድትሆንና ግልጽና ፍትሃዊ የሽምግልና ሂደትን እንድትከተል ነው የጠየቁት።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ ያላቸውን ልዩነት በውይይት እንዲፈቱ የአፍሪካ ህብረት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት ገልጸዋል። ሙሳ ፋኪ ማህመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የደን ምንጣሮ ስራ ተጀመረ Tibebu Kebede Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ደን ምንጣሮ ስራ ትናንት ተጀመረ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ በሽር አብዱራሂም እንደገለፁት፤ ክልሉ በኢንተርፕራይዞች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትራምፕ የሃገሪቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኦባማ ኬርን እንዲያቋርጥ ጠየቁ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሃገሪቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለበርካታ አሜሪካውያን የጤና መድህን ሽፋን የሚሰጠውን ኦባማ ኬር እንዲያቋርጥ ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኦባማ ኬር ኢኒሼቲቭ መንግስትን ከፍተኛ ወጪ የሚያስወጣ ነው በማለት ፍርድ ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶማሊያ በህዳሴው ግድብ ላይ የኢትዮጵያን አቋም ትደግፋለች – በኢትዮጵያ የሶማሊያ አምባሳደር አብዲሃኪም Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶማሊያ ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የኢትዮጵያን አቋም እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የሶማሊያ አምባሳደር አብዲሃኪም አብዱላሂ ኦማር ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ የህዳሴው ግድብ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ተጀመረ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ተጀመረ፡፡ የክልሉ የክረምት የበጎ ፈቃድ ስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር፣ የክልሉና የዞኖች የሴቶች ህፃናትና ወጣች አደረጃጀት የበጎ ፍቃደኞና ጉዳዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች የአረንጓዴ ዐሻራ ቪዲዮዎችን አዘጋጅተው በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን እንዲያጋሩ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Jun 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፊልም፣ በግራፊክ ሥነ ጥበብ፣ በፎቶግራፍ፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በካርቱን ሥዕል እንዲሁም በልዩ ልዩ ዘርፎች የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች አነቃቂ የአረንጓዴ ዐሻራ ቪዲዮዎችን ቪዲዮዎችን አዘጋጅተው በማኅበራዊ…