Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካዊያን ችግሮች በአፍሪካዊያን መፍትሄ ማግኘት አለባቸው – የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብደልማዲድ ተቦኒ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካዊያን ችግሮች በአፍሪካዊያን መፍትሄ ማግኘት አለባቸው ሲሉ የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት አብደልማዲድ ተቦኒ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት በአልጄሪያ የኢ᎐ፌ᎐ዲ᎐ሪ ልዩ መልእክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት…

ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችሉ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍን ለጅቡቲ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍን ለጅቡቲ አደረገች። ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከልና በሽታው ከተከሰተ በኋላም ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ ግምቱ ከ300 ሺህ የአሜሪካን…

ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የመከላከል ልምዷን ለዓለም የጤና ድርጅት አባል አገሮች አካፈለች

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 18፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በመከላከል ረገድ ያከናወናችውን ተግባራትና ያጋጠሟትን ተግዳሮቶች ለዓለም የጤና ድርጅት አባል አገሮች አካፈለች። ኢትዮጵያ ልምዷን ያካፈለችው ዛሬ የዓለም የጤና ድርጅት ጉባዔ ከአባል አገሮች ጋር ባካሄደው ጉባዔ…

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዘላቂ እንዲሆን በመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ሊደገፍ እንደሚገባ የዘርፉ ተመራማሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረገ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዘላቂ እንዲሆን በመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ሊደገፍ እንደሚገባ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና የደን ልማት ተመራማሪዎች ተናገሩ። የአካባቢ ጥበቃ እና ልማት ጉዳይ ተመራማሪ ፕሮፌሰር በላይ ስማኔ…

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ተከስቶ የነበረው አስከፊው የኢቦላ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ከሁለት ዓመት በፊት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል ። በርካታ የታጠቁ ቡድኖች በሚንቀሳቀሱበት ሰሜናዊ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል በፈረንጆቹ ከሚያዝያ 27 ወዲህ በበሽታው የተያዘ አዲስ ሰው…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኢንተርኔት በመታገዝ በተካሄደው የሱዳን የአጋርነት ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በኢንተርኔት በመታገዝ በተካሄደው የሱዳን የአጋርነት ዓለም አቀፍ ስብሰባ ላይ ተሳተፉ። ተባበሩት መንግስታት ድርጅ፣ የአውሮፓ ህብረት እና ጀርመን ከሱዳን መንግስት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የሱዳን አጋርነት…

የከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እየሰጠ ነው በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ፍፁም ከእውነት የራቀ መሆኑን…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እየሰጠ ነው በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ፍፁም ከእውነት የራቀ መሆኑን ገለፀ። የከተማ አስተዳደሩ እያስገነባቸው የሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በህጋዊ…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 141 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 675 የላብራቶሪ ምርመራ 141 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5 ሺህ 175 መድረሱንም የጤና ሚኒስትሯ…