Fana: At a Speed of Life!

ጀኔራል ሰዓረ መኮንን የተሰዉበት አንደኛ አመት መታሰቢያ ሲከበር በስማቸው የተሰየመው ጎዳናም ተመርቋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀድሞ የኢፌድሪ ኤታማጆር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን የተሰዉበት አንደኛ አመት መታሰቢያ መርሀግብር ተከናወነ።   በመርሀግብሩ ላይ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ እና የአዲስአበባ ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ…

የሰራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ከፍትኛ አመራሮች በእዲሱ የመከላከያ ሚኒስቴር ህንፃ ተገኝተው የችግኝ ተከላ ስነስርአት እካሄደዋል። በስነ ስርአቱ ላይ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሃመድ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል…

ስፔን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳች። ሃገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በማንሳት ድንበሯን ለአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ክፍት አድርጋለች። ይህን ተከትሎም ስፔናውያን ለወራት ተለይተዋቸው የቆዩ ወዳጅ…

ባለፈው ዓመት ሕይወታቸው ያለፉ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት በባህርዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት ሕይወታቸው ያለፉ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት በባህርዳር እየተካሄደ ነው። በሥነ ሥርዓቱ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች…

ግብጽ በድርድር ሂደት ላይ ያለውን የግድቡን ጉዳይ ወደ ፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷን እንደማትቀበል ሱዳን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ በድርድር ሂደት ላይ እያለ ጉዳዩን ወደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷን እንደማትቀበል ሱዳን ገለፀች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ኡመር ቀመረዲን ከቢቢሲ አረብኛ ጋር…

የአብዱል ፈታህ አል ሲ ሲ የጦር ነጋሪት መጎሰም ተቀባይነት የለውም – በተመድ እውቅና ያለው የሊቢያ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታታት ድርጅት እውቅና ያለው የሊቢያ መንግስት የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲ ሲ ያስተላለፉት የጦርነት ጉሰማ ተቀባይነት የለውም አለ።   አል ሲ ሲ በተባበሩት መንግስታታት ድርጅት እውቅና ያለው የሊቢያ…

“ዓላማችን የአዲስ አበባ ነዋሪ “ሰልፍን” ቢቻል ማቆም ቢያንስ ግን መቀነስ ነው”- ኢ/ር ታከለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዓላማ የአዲስ አበባ ነዋሪ "ሰልፍን" ቢቻል ማቆም ቢያንስ ግን መቀነስ ነው መሆኑን ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገለፁ። ምክትል ከንቲባው በፌስቡክ ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ይህ ወደ ኃላፊነት ከመጣንበት ቀን…

በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 105 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3 ሺህ 105 መድረሱን የከተማዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ።   በአዲስ አበባ በ24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 31 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል…