ግብጽ በድርድር ሂደት ላይ ያለውን የግድቡን ጉዳይ ወደ ፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷን እንደማትቀበል ሱዳን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ በድርድር ሂደት ላይ እያለ ጉዳዩን ወደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷን እንደማትቀበል ሱዳን ገለፀች።
የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ኡመር ቀመረዲን ከቢቢሲ አረብኛ ጋር…