Fana: At a Speed of Life!

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ወደ 50 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል የኮሮና ቫይረስ 50 ሺህ ለሚጠጉ ሰዎች ህይወት ማለፍ ምንያት መሆኑ ተነግሯል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓታትም የሟቾች ቁጥር 1 ሺህ 22 ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ሃገሪቱ የመጀመሪያውን በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ያረጋገጠችው በየካቲት ወር…

የፀሀይ ግርዶሽ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተከስቷል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀሀይ ግርዶሽ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ተከስቷል። ይህ ቀለበታዊ የፀሀይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ ከምእራብ ኢትዮጵያ ወለጋ ተነስቶ በሰሜን በኩል ታይቷል። በባህርዳር እንጂባራ አካባቢ እስከ 98 በመቶ ጨለማ እንደነበር ነው…

በመላው ዓለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ  ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢ. ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በመላው ዓለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክታቸው÷”ዛሬ በመላው ዓለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ ይገኛል፣ ኢትዮጵያም…

ኬንያ ከሶማሊያ ጋር  የሚያዋስናትን ድንበር  ዳግም ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ ከጎሮቤቷ ሶማሊያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ከህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች እና አሸባሪዎች ጋር በተያያዘ የዘጋችውን ድንበር ዳግም ለመክፈት ማቀዷ ተሰምቷል። ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር  ላይ ሀገሪቱ ከሶማሊያ ጋር የምትዋሰንበትን  ድንበር በመዝጋቷ…

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ሀላፊ አቶ አገኘው ተሻገረ የባህር ዳርና ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለቦች…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት ውስጥ 399 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 848 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 399 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 398 ኢትዮጵያውያን እና አንዱ የውጪ…