በደቡብ ክልል እየተነሱ ያሉ የመዋቅር ጥያቄዎች ሠላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሂደትን ተከትሎ ሊመለሱ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል እየተነሱ ያሉ የመዋቅር ጥያቄዎች ሠላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሂደትን ተከትሎ እንዲፈጸሙ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ምክር ቤቱ አሳስበ።
በደቡብ ክልል እየተነሱ ያሉ በክልል፤በዞንና በልዩ ወረዳነት በአዲስ መዋቅር የመደራጀት ጥያቄዎች…