የመንግስት ተሿሚዎችና የህዝበ ተመራጮችን ሃብት መዝግቦ ለህዝብ ክፍት የሚሆንበትን አሰራር እየዘረጋ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግስት ተሿሚዎችና የህዝበ ተመራጮችን ሃብት መዝግቦ ያለ ገደብ ለህዝብ ክፍት የሚሆንበትን አሰራር እየዘረጋ መሆኑን የፌዴራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ፥ የዘመናዊ ሃብት ምዝገባ መረጃ ስርዓትን ተግባራዊ…