Fana: At a Speed of Life!

በደሴ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደሴ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተጀመረ። ዛሬ አገልግሎት መስጠት የጀመረው የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ በቀን በአማካይ 300 ሰዎችን መመርመር እንደሚያስችል የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደሴ ቅርንጫፍ አስታውቋል።…

የአዲስ አበባ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ገቢ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ከ19 ሚሊየን ብር በላይ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ማጠናቀቂያ ገቢ አደረጉ። የአዲስ አበባ ከተማ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ…

ወባን ለመቆጣጠርና ለማጥፋት በጤና ሚኒስቴርና በአጋር አካላት መካከል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወባን ለመቆጣጠርና ለማጥፋት በጤና ሚኒስቴርና በአጋር አካላት መካከል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ፈርመውታል። ሚኒስትር ዲኤታው ወባን የማስወገዱ ተግባር በመላ ሀገሪቱ እየተከናወነ መሆኑን…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቷ በመልዕክታቸው ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ የተባረከ የረመዳን ጾም ይሆን ዘንድ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቫን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቫን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የኮቪድ19ን አስከፊ ውጤቶች ለመከላከል በሀገር እና በቀጠና ደረጃ ስለሚካሄዱ ጥረቶች መምከራቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስፍረዋል። በዚህ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ዘንድሮ የሚተከሉ ችግኞች ያሉበትን ደረጃ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘንድሮው አመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚተከሉ ችግኞች ዝግጅት ያሉበትን ደረጃ ጎብኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ሶደሬ አካባቢ በመገኘት ነው የችግኝ ማፍላት ስራውን ከክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ…