ዓለምአቀፋዊ ዜና ቦሪስ ጆንሰን የፊታችን ሰኞ ወደ ሥራ ለመመለስ አቅደዋል Feven Bishaw Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን የፊታችን ሰኞ ወደ ሥራ ለመመለስ ማቀዳቸው ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮርና ቫይረስ በሃገሪቱ እያስከተለ ያለውን ችግር ለመቆጣጠር በማሰብ ወደ ስራ ለመመለስ ማሰባቸውን ቴሌግራፍን ዋቢ ያደረገው የሲ ጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት በማሳደግ የኮሮና ቫይረስ ያስከተለውን ችግር ለመፍታት እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት በማሳደግ የኮሮና ቫይረስ ያስከተለውን ችግር ለመፍታት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ አምራች ኢንዱስትሪዎች ሰራተኛ እንዳያሰናብቱ፣ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙት ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ933 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉንም በፌስ ቡክ ገጻቸው…
ፋና 90 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የረመዳን ጾም አስመልክቶ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Meseret Demissu Apr 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pnw5sneRNdM
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ጥሪት ያፈሩ አርሶና አርብቶ አደሮችን ወደ ኢንቨስተርነት የማሳደግ አሰራር መተግበር ጀመረ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል በተለያየ መልኩ ጥሪት ያፈሩና አቅም የፈጠሩ አርሶና አርብቶ አደሮችን ወደ ኢንቨስተርነት ማሳደግ የሚያስችለውን መመሪያ አዘጋጅቶ መተግበር መጀመሩን አስታወቀ። ክልሉ አጠቃላይ ወቅታዊ የኢንቨስትመንት አሰራሮች መሻሻልን አስመልከቶ…
ስፓርት የጀርመን ቡንደስሊጋ ግንቦት 1 ወደ ውድድር ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን የሀገሪቱ እግር ኳስ ሊግ አስታወቀ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለማችን ላይ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ በርካታ ታላላቅ የሊግ ውድድሮች መቋረጣቸው ይታወቃል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ ከተቋረጡ የሊግ ውድድሮች ውስጥ አንዱ የሆነው የጀርመን ቡንደስሊጋ በቅርቡ ወደ ውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ አካላት ድጋፍ ቀጥሏል Meseret Awoke Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ አካላት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። በዚህም በዛሬው ዕለት 4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የገንዘብ እና የአይነት ድጋፍ የተደረገ ሲሆን÷ በዚህ ድጋፍ 49 የተለያዩ ድርጅቶችና…
ፋና ስብስብ በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ልጁን የዳረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ልጁን የዳረው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ። የሚዳ ወረሞ ወረዳ የወረሞ አጂቱ ንዑስ ወረዳ የፖሊስ አባሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ድንጋጌ በመጣስ ልጁን በመዳሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ያጓጓዝውን የኮሮናቫይረስ መከላከያ ግብአቶች ለአፍሪካ ሀገራት አስረከበ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና መንግስት በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ያጓጓዝውን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብአቶች ለአፍሪካ ሀገራት አስረከበ። የርክክብ ስነ ስርአቱ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ አገልግሎት ተፈጽሟል። በስነ ስርዓቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Apr 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ፊልሰን አብዱላሂ ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ አዴል ኮድር ጋር በጋራ በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፡፡ በውይይታቸውም ያለ እድሜ ጋብቻንና የሴት ልጅ ግርዛትን ለመከላከልና ለማጥፋት በተዘጋጀው ሀገራዊ ፍኖተ…