Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት የኮሮናቫይረስ የተገኘበት ሰው የለም

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ በተደረገ ምርመራ የኮሮናቫይረስ የተገኘበት ሰው አለመኖሩን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። 24 ሰአታት ውስጥ ለ965 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…

ዩኒሴፍ ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚውል የህክምና ቁሳቁሰ ድጋፈ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚውል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቀሰ ድጋፍ አደረገ። ድጋፍ የተደረገው የህክምና ቁሳቀስ ሙሉ በሙሉ ለጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ሲሆን፥…

የኢጋድ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) 71ኛው የኢጋድ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የዛሬው የቪዲዮ ኮንፈረንሰ የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የወቅቱ ሊቀመንበር የሆኑት የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስማ አብደላህ እና…

በአፍሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ25 ሺህ በለጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ሺህ 940 መድረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን 630 ሺህ መብለጡን የሚያሳየው የጆን ሆፕኪንስ…

የእንቅስቃሴ ገደቦችን ማንሳት የኮሮና ቫይረስ እንዲያገረሽ ያደርጋል- የአለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራት የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመግታት የጣሏቸውን የእንቅስቃሴ ገደቦችን ማንሳታቸው የቫይረሱ ስርጭት እንዲያገረሽ ያደርጋል ሲል የአለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ። የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በመግለጫቸው የአለም…

ኢ/ር ታከለ ኡማ በረመዳን ወር የመረዳዳት ባህላና ልምድ ከፍ ብሎ እንዲታይ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በረመዳን ወር የመረዳዳት ባህላና ልምድ ከፍ ብሎ እንዲታይ ጥሪ አቀረቡ። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በነገው እለት የሚጀምረውን የረመዳን ጾምን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።   “ታላቁ የረመዳን ወር የተቀደሰ የፆም፣ የፀሎትና የመንፈሳዊነት ወር ነው” ያሉት ጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ አባላት፣ ከሀገራት መሪዎችና ከ20 በላይ አፍሪካውያን የንግድ ሰዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ አባላት፣ ከሀገራት መሪዎችና ከ20 በላይ አፍሪካውያን የንግድ ሰዎች ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የግሉ ዘርፍ የኮቪድ19ን ቀውስ ከመቋቋም አንጻር ያለውን ሚናን…