በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ135 – 250 ሚሊየን ሰዎች የረሃብ ስጋት ተደቅኖባቸዋል- ተመድ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የረሃብ ስጋት ተደቅኖባታል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ሃላፊ ዴቪድ ቤስሌይ በረሃብ ምክንያት የሚከሰተውን ከፍተኛ ቀውስ ለማስወገድ ፈጣን እርምጃ…