Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስን የተመለከተ ዜና ሲከታትል  የማስታወስ ችሎታው የተመለሰለት ወጣት

አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንጆቹ 1990 በደረሰበት የአዕምሮ ጉዳት የማስታወስ ችሎታውን ያጣው  ወጣት ቻይናዊ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን የተመለከተ ዜና ሲከታተል የማስታወስ ችሎታው መመለሱ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡ ዙ  ጂያሚንግ የተባለው ይህ ግለሰብ ከሠላሳ ዓመታት በፊት…

የኢፌዴሪ የወንጀል ፍትህ ፖሊሲ በአፋን ኦሮሞና በትግርኛ ቋንቋ ተተረጉሞ መታተሙ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማርኛና እንግሊዘኛ ቋንቋ ታትሞ በስራ ላይ የነበረው የኢፌዴሪ የወንጀል ፍትህ ፖሊሲ በአፋን ኦሮሞ እና በትግሪኛ ቋንቋ ተተረጉሞ መታተሙ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ወንጀል ፍትህ ፖሊሲው በአፋን ኦሮሞ በአማርኛና እንግሊዘኛ፤ በትግሪኛ በአማርኛና…

የአፍሪካ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የኮሮና ቫረይስ ስርጭትን ለመግታት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። በቅርቡ መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም በዓለም አቀፍ ደረጃ…

በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 5 ግለሰቦች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው 992 ሰዎች ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 5 ግለሰቦች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው 992 ባሉበት ቦታ ለ14 ቀናት የጤና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ በሽታ…

አቶ ነብዩ ስሑል ሚካኤል የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተመደቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ነብዩ ስሑል ሚካኤል የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆነው መመደባቸው ተገለፀ። የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አወሉ አብዲ እና የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል።…

በአየር ጠባይ ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ የሀገር ውስጥ በረራዎች ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ከትናንት በስቲያ በአየር ጠባይ ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ የሀገር ውስጥ በረራዎች መጀመራቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ። አየር መንገዱ በረራዎቹ በመቋረጣቸው መንገደኞች መጉላላት አጋጥሟቸዋል ሲል ገልጿል። ሆኖም በአሁኑ ወቅት…

በአሜሪካ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ የሙከራ ክትባት በሰዎች ላይ ተደረገ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የሙከራ ክትባት ለመጀመሪያ ጊዜ በሰዎች ላይ  መሞከሩ ተሰማ፡፡ ክትባቱ የተሞከረው በዋሽንግተን ሲያትል በሚገኘው የኪያሰር ፐርማነንቴ  የምርምር ተቋም ውስጥ በአራት  በጎ ፈቃደኛ  ሰዎች  ላይ…

በኮሮና ቫይረስ ስጋት ውስጥ ከመግባት ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ምክር በመተግበር ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ አላስፈላጊ ስጋት ውስጥ ከመግባት ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ምክር በመተግበር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። ርእሰ መስተዳድሩ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከቫይረሱ ጋር…