Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ክልል በእርሻ ዘርፍ መሬት ወስደው ያላለሙ የ285 ባለሀብቶችን የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል በእርሻ ኢንቨስትመንት ዘርፍ መሬት ወስደው ያላለሙ 285 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃዳቸው መሰረዙን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ የኢንቨስትመንት ፈቃዳቸው ከተሰረዘ 285 ባለሀብቶች መካከል 36…

ህዝበ ሙስሊሙ ረመዳንን በልዩ ፀሎትና መተሳሰብ እንዲያሳልፍ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ ታላቁ የረመዳን ወርን በልዩ ፀሎትና መተሳሰብ እንዲያሳልፍ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ ጥሪ ውን ያቀረቡት የረመዳን…

የግንባታ ፕሮጀክቶች የስራ ቦታን ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል መመሪያ ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግንባታ ፕሮጀክቶች የሥራ ቦታን ከኮሮናቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል መመሪያ ሊተገበር መሆኑን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው ምግልጫ፥ መመሪያው የኮሮናቫይረስ በግንባታ ቦታዎች ላይ በሚሰሩ ዜጎች ጉዳት…

ኤጀንሲው በጃክ ማ የተበረከቱ የህክምና ቁሳቁሶች እያሰራጨ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መድሐኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በመጀመሪያ ዙር በጃክ ማ የተበረከቱትን የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) መመርመሪያ መሳሪያዎችና የህክምና መገልገያዎችን እያሰራጨ መሆኑን አስታወቀ። በጃክ ማ ሁለተኛ ዙር የተሰጠው ድጋፍም ለስርጭት ዝግጁ ሆኗል…

ቤንያሚን ኔታንያሁና ተፎካካሪያቸው ቤኒ ጋንዝ ጥምር መንግስት ለመመስረት ስምምነት ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁና ተፎካካሪያቸው ቤኒ ጋንዝ በአስቸኳይ ጥምር መንግስት ለመመስረት ስምምነት የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸው ተነግሯል። በስምምነቱ መሰረትም ቤንያሚን ኔታንያሁና ተፎካካሪያቸው ቤኒ ጋንዝ የጠቅላይ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለኑሮ ወደ አሜሪካ የሚደረግ ጉዞን ሊያግዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት  ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ  ወረርሽኝ ምክንያት ወደ አሜሪካ ለኑሮ በቋሚነት  የሚደረግን ጉዞ ላልተወሰነ ጊዜ እንደሚያግዱ አስታውቀዋል። ፕሬዜዳንት ትራንፕ ቫይረሱን የማይታየው ጠላት የሚል ስያሜ  የሰጡት ሲሆን÷  እገዳው…