የሀገር ውስጥ ዜና 7ኛው የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 7ኛው ዙር የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። ብሔራዊ የጥራት ሽልማት ሥነ ሥርዓቱ በዛሬው ዕለት ነው በብሔራዊ በቤተ መንግሥት የተካሄደው። በሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና ልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና ልማት ትብብር ሚኒስትር ሲግሪድ ካግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኔዘርላንድስ በኢትዮጵያ ለተጀመሩ ፕሮጀክቶች እና ፕሮግራሞች የምታደርገውን ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩላሊት እጥበት የሚሰጥባቸው የመንግስት የህክምና ተቋማት የግብዓት እጥረት አሁንም ፈተና ሆኖ ቀጥሏል Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኩላሊት እጥበት የሚሰጥባቸው የመንግስት የህክምና ተቋማት የግብዓት እጥረት አሁንም ፈተና ሆኖ መቀጠሉ ተገልጿል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በባህር ዳር ፈለገ ህይወት ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባደረገው ቅኝት፤ የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ሲግሪድ ካግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የትብብር መስኮች ዙሪያ መምከራቸው ነው የተገለጸው። ኔዘርላንድስ በግብርና…
ፋና ስብስብ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገላት ቫዮሊን የተጫወተችው ሴት Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንግሊዛዊቷ ሴት ውስብስብ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገላት የምትወደውን ቫዮሊን መጫወቷ አነጋጋሪ ሆኗል። የ53 አመቷ ተርነር በቀኝ የጭንቅላቷ ክፍል ያለውን ዕጢ ለማስወገድ የግድ ከባዱን የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ማድረግ ነበረባት። ችግሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የአራት የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ተፈረመ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ለ4 የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ የ4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ውል ስምምነት ከተለያዩ ተቋራጮች ጋር ተፈራረመ። በውል ስምምነቱ ላይ የተቋሙ የስራ ሃላፊዎች፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እንዲሁም…
ቢዝነስ ስካይ ላይት ሆቴል ባለ 5 ኮከብ ደረጃ አገኘ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስካይ ላይትን ጨምሮ የአራት ሆቴሎችን የኮከብ ደረጃ ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት ስካይ ላይት ሆቴል ባለ 5 ኮከብ ደረጃ ሲያገኝ፥ ዴንቨር እና በላይ ኢንተርናሽናል ሆቴል የባለ 2 ኮከብ ደረጃ ተሰጥቷቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 76 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከኬንያ ተመለሱ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 76 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በፈቃደኝነት ከኬንያ መመለሳቸው ተገለፀ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን እንዳስታወቀው፥ በፈቃደኝነት ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢትዮጵያውያን በኬንያ ካኩማ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጃፓኗ ዳይመንድ ፕሪንስ መርከብ ተለይተው የቆዩ 600 ሰዎች መርከቧን ለቀው ወጡ Tibebu Kebede Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ለቀናት በጃፓኗ በዳይመንድ ፕሪንስ መርከብ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ተለይተው የቆዩ 600 ሰዎች መርከቧን ለቀው ወጥተዋል። 3 ሺህ 700 መንገደኞችን አሳፍራ የነበረችው ዳይመንድ ፕሪንስ መርከብ ከሁለት ሳምንት በላይ በዮኮሀማ ወደብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድንበር ተሻጋሪ የጋራ የበሽታዎች ቁጥጥር ላይ የጋራ ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ድንበር ተሻጋሪ የጋራ በሽታዎች ቁጥጥር ላይ የጋራ ግምገማ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። ግምገማው ትኩረት በሚሹ የቆላ በሽታዎች ኦንኮሰርኪያሲስ እና ተላላፊ የዝሆኔ በሽታዎች ላይ ድንበር ተሻጋሪ የጋራ በሽታዎች ቁጥጥር ላይ ነው እየተካሄደ…