Fana: At a Speed of Life!

ፌዴሬሽኑ ለአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዝግጅት ላይ የነበሩ አትሌቶችን በተነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዝግጅት ካምፕ አስገብቷቸው የነበሩ አትሌቶችን በተነ። በቶጎ ሎሜ መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ በታቀደው 6ኛው የአፍሪካ ሃገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን በመወከል…

በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ ያተኮረው ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ በማተኮር በባህርዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የምሁራን ጉባኤ ተጠናቀቀ።   ጉባኤው “የጋራ ራዕይና ግብ ለአማራ ህዝብ ዘለቄታዊ አንድነትና ሁለንተናዊ ስኬት” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው።…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የቡድኑን ዋና እና ረዳት አሰልጣኞቹን አገደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ሥራ አመራር ቦርድ በዋና አሰልጣኝ፣ ረዳት አሰልጣኞች እና የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ላይ ጊዜያዊ እገዳ መጣሉን አስታወቀ። የስፖርት ማህበሩ ሥራ አመራር ቦርድ ባደረገው ስብሰባ የዋናውን እግር ኳስ ቡድን ወቅታዊ አቋም…

የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ጉብኝት በማድረግ ላይ ነው፡፡ ልዑኩ ለአንድ ሳምንት በሚኖረው ቆይታ በክልሉ ያሉትን የኢንቨስትመንት አማራጮች ይመለከታል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች…

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሰላማዊ ድርድር በማድረግ የሀገሪቱን ጥቅም ማስከበር እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብና የአባይ ወንዝ ላይ የሚመክር የምሁራን የውይይት መድረክ በዛሬው እለት ተካሄዷል። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ በሆነው የህዳሴ ግድብና የአባይ ወንዝ ላይ የመከረውና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ በአዲስ…