ከውጭ የሚገቡ የግብርና ውጤቶችን በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከውጭ የሚገቡ የግብርና ውጤቶችን በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ።
በአርሲ ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ በሃይሉ ዘነበና ደቹ ቱፋ እንደሚያስረዱት፥ ኢ-ሚዛናዊ የንግድ…
ኢትዮጵያ በአባይ ተፋሰስ ዙሪያ ያከናወነቻቸው ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች የተፋሰሱን ሀገራት ከግብፅ ነጥላ ከጎኗ እንድታሰልፍ አስችሏታል-ምሁራን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአባይ ተፋሰስ ዙሪያ ያከናወነቻቸው ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች የተፋሰሱን ሀገራት ከግብፅ ነጥላ ከጎኗ እንድታሰልፍ ማስቻሉን የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ገለጹ።
ድርድሩ የምትፈልገውን ያላመጣላት ካይሮ…
ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ ያላትን አቋም ለማስረዳት ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት ልኡካን ቡድኖችን ላከች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በታላቁ የህዳሴው ግድብ ላይ ያላትን አቋም ለማስረዳት ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት ከፍተኛ የልኡካን ቡድኖችን በመላክ ላይ ትገኛለች።
በዚሁ መሰረት በኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የተመራ ከፍተኛ የአገራችን የልኡካን ቡድን በዛሬው…
አማዞን በኮሮናቫይረስ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመም ፈቃድ ሰጠ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 3፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አማዞን የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በቫይረሱ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመብ ፈቃድ መውሰድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡
ተቋሙ ፈቃድ የሚያገኙት ሰራተኞች የኮረና ቫይረስ ምርመራ አድርገው ውጤታቸው ፖዘቲቭ መሆኑን የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ…
በምስራቅ ሸዋ ዞን ለወንጀል ድርጊቶች ማስፈፀሚያ ሲውሉ የነበሩ 377 ሞተር ሳይክሎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን 7 ወረዳዎች በተካሔደ ድንገተኛ ፍተሻ ለተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ማስፈፀሚያ ሲውሉ የነበሩ 377 ሞተር ሳይክሎች መያዙን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ።
የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ኮማንደር አስቻለው ዓለሙ…
በግብርና ሚኒስቴር የመጀመሪያ ደረጃ የካይዘን ትግበራ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በግብርና ሚኒስቴር የመጀመሪያ ደረጃ የካይዘን ትግበራ መርሃ ግብር ይፋ ተደረጓል።
መርሃ ግብሩ “ካይዘን ለተቋማዊ ትራንስፎርሜሽን” በሚል መሪ ቃል የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋ መሆኑን ከግብርና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…
የተቀናጀ የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር እና የግንዛቤ ፈጠራ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ
https://www.youtube.com/watch?v=IxJatFh8toc
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በናይሮቢ ተገናኝተው ተወያይተዋል።
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው እለት ኬንያ ናይሮቢ ገብተዋል።
በቆይታቸውም ፕሬዚዳንት…
ኢትዮጵያ ከወጪ ንግድ የምታገኘው ገቢ ለንግድ የምታወጣውን ወጪ ከ20 በመቶ በላይ መሸፈን አልቻለም
https://www.youtube.com/watch?v=H4TRKVBL8jY